ጋዜጣዊ መግለጫዎች Archives - Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines https://amharic-zehabesha.com ዘ-ሐበሻ | ZeHabesha | አማርኛ ዜና: ከማንም ያልወገነ ሚዛናዊ ዜና ምንጭ| Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com Thu, 09 Mar 2023 15:11:56 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.1.1 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2023/02/cropped-Zehab-1-1-1-1-1-1-1-2-1-1-1-1-2-1-1-32x32.png ጋዜጣዊ መግለጫዎች Archives - Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines https://amharic-zehabesha.com 32 32 ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተላከ ደብዳቤ- እንደወረደ የቀረበ https://amharic-zehabesha.com/archives/180605 https://amharic-zehabesha.com/archives/180605#comments Thu, 09 Mar 2023 15:11:56 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180605 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተላከ ደብዳቤ- እንደወረደ የቀረበ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዓቢይ አህመድ አሊ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓም (March 8, 2023) ለተከብሩ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትውልድና ታሪክ ተሻጋሪ የሆነ ለውጥ ያመጣሉ በሚል ተስፋ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ እርስዎንና መንግሥትዎን እስከዛሬ ድረስ በሙሉ ልብ ድጋፉን በመስጠት፤ ወደእናት ሀገሩ የእርዳታ ገንዘብ በመላክ፤ መዋዕለ ንዋዩን በማፍሰስ፤ በድርቅና በግጭት በመፈናቀል ብዙ ጉዳት የደረሰባቸዉን ዜጎቻችንን በመርዳትና መልሶ በማቋቋም፤ በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት በሞያ የተደገፈ ምክር በመስጠትና በቁሳቁስ በማገዝ ዳያስፖራው ለሀገሩ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል። ከእነዚህ በተረፈ፣ ለዐባይ የህዳሴ ግድብ ስኬት ገንዘብ በማዋጣትና በዲፕሎማሲው መስክ ድጋፍ በመስጠት ሰፊ የሆነ ያልተቋረጠ እገዛ አድርጓል። ሀገራችን ኢትዮጵያ በሰሜኑ

The post ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተላከ ደብዳቤ- እንደወረደ የቀረበ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180605/feed 3
የ127ኛ ዓመት የዓድዋ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ https://amharic-zehabesha.com/archives/180382 https://amharic-zehabesha.com/archives/180382#respond Thu, 02 Mar 2023 20:43:11 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180382 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post የ127ኛ ዓመት የዓድዋ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የ127ኛ ዓመት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅትን በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል። በዚህም በመንግስት ደረጃ መዋቅራዊና ሥርአታዊ በሆነ መልኩ ታሪክ ለመበረዝ የተሄደበትን ርቀት ተመልከተናል። በዓሉ ለዘመናት ሲከበርበት ከነበረው ምኒልክ አደባባይ ከመቀየር አንስቶ የዓድዋ ድል ዋና አምድ የሆኑ መሪዎችን በተለይም የመሪውን አፄ ሚኒሊክን ሚና ለማሳነስ እና ለማኮሰስ የተደረገው የተቀናጀ መንግስታዊ የበዓል አዘገጃጀት ሂደት እጅግ አሳዛኝ እና በዚህ ዘመን ይደረጋል ተብሎ የማይታሰብ አሳፋሪ ድርጊት ሆኖ አግኝተነዋል። በሌላ በኩል በዕለቱ በመንግስት ደረጃ ቦታ በመቀየር በዓሉን ለማክበር መሞከሩ ሳያንስ በዓሉን በታሪክ ሲከበር በነበረበት ሚኒሊክ አደባባይ ለማክበር በተሰበሰበው ሕዝብ ላይ የተፈፀመው ነውረኛ ድርጊት ከባንዳነት የማይተናነስ አፀያፊ የታሪክ ኩነት ሆኖ ተመዝግቧል። ከኢትዮጵያ አልፎ የጥቁር ሕዝብ

The post የ127ኛ ዓመት የዓድዋ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180382/feed 0
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወቅታዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ አስመልክቶ ላወጣው መግለጫ የተሰጠ ድጋፍ  https://amharic-zehabesha.com/archives/180202 https://amharic-zehabesha.com/archives/180202#comments Sat, 25 Feb 2023 04:05:56 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180202 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወቅታዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ አስመልክቶ ላወጣው መግለጫ የተሰጠ ድጋፍ  has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. (February 23, 2023) የአማራ ክልል መንግሥት በየካቲት 13 2015 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ያለችበትን የህልውና አደጋ አመላክቶ አደጋው የመነጨውም የታሪክ እስረኛ በሆነ በሐሰት ትርክት የሰከረና ህዝብን ከህዝብ እያጋጨ የግልና የቡድን ጥቅምና ስልጣን ይዞ ለመቆየት ከሚጥር ኃይል መሆኑን በማያሻማ መልኩ አስቀምጧል። ይህ የትኛውንም ህዝብ የማይወክል ቡድን ኢትዮጵያን  እንደ አገር ህዝቡንም እንደ ዜጋ ከፍተኛ አደጋ ላይ እንደጣለ መግለጫው አመላክቷል። ይህ ቡድን አገርንና ህዝብን ለህልውና አደጋ ሲዳርግ ዝም ተብሎ መታየት እንደሌለበትና ይልቁንስ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ሊታገሉትና ለለውጥ በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አድርጓል። እኛ ስማችን ከዚህ በታች የተዘረዘርን የሲቪክ ድርጅቶች የአማራ ክልላዊ መንግሥት ኢትዮጵያ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ወቅቱን የዋጀና ሁሉንም 

The post የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወቅታዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ አስመልክቶ ላወጣው መግለጫ የተሰጠ ድጋፍ  has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180202/feed 4
በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ https://amharic-zehabesha.com/archives/180051 https://amharic-zehabesha.com/archives/180051#respond Wed, 22 Feb 2023 17:58:51 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180051 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 የካቲት 14 2015 የሉዓላዊነታችን መደፈር የእኛ የኢትዮጵያውያን ትዕግስት መጨረሻ የደቡብ ምዕራብ ክልል ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የደቡብ ሱዳን ድንበር ታጣቂዎች ወደ ኢትዮጵያ እስከ ፪፻ ኪሎ ሜትር ዘልቀው በመግባት የአንድ ብሄር አባላትን በመጨፍጨፍ ጨርሰዋቸዋል ። ከዚያ ብሄር አባላት ውስጥ በህይወት የተረፉት እጅግ ጥቂቶች እንደሆኑ ስንሰማ እንደ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ሳይሆን እንደ ሰብአዊ ፍጡር እጅግ አዝነናል። አስቆጥቶናልም። መንግስት በአንድ በኩል ድንበሩን ክፍት አድርጎ አገራችንን ድንበር የሌላት ሲያደርጋት፣ በሌላ በኩል ደግሞ የሱዳን ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው እስከ ሁለት መቶ ኪሎ ሜትር ዘልቀው በመግባት ሱሪ፣ ቢሮና፣ ማጂና ሱርማ በተባሉ ወረዳዎች አካባቢ ዘረፋ ይዘዋል። ሱሪ የተባለውን

The post በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180051/feed 0
ምላሽ ግንዛቤና ማስጠንቀቂያ! (ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት) https://amharic-zehabesha.com/archives/179962 https://amharic-zehabesha.com/archives/179962#comments Mon, 20 Feb 2023 16:27:31 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179962 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ምላሽ ግንዛቤና ማስጠንቀቂያ! (ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት) has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት (ዐሕድ) AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO)   በነአቢይ አሕመድ ኦነግ ኦሕዴድ አስተባብሪነት ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም የተደረገዉን መፈንቅለ ሲዶኖስ አስመልክቶ ሰሞኑን እየሆነ ያለዉን ከፍተኛ ሃገራዊ ቀዉስ፣ የሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል አጥቢያ ካህናትና ምዕመናን ጭፍጨፋ፣ የገፍ እሥራትና አፈናዉን፣ የአቢይ አሕመድና የሽመልስ አብዲስ ድንፋታና ማስፍራራት፣ ቀጥሎም በአስታራቂነት አቢይ ያደረገዉን ትርኢት፣ የፍንቀላዉ ቀዳሚ ተዋኒያን የወረሞ/ጋላ ብሐረተኛች የሆኑት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ልብሰ ተክህኖ ያጠለቁ የቀበሮ ባሕታዊ የኦነግ ፀረ ዐማራ መልክተኞች በራስ ቁዋንቁዋ የመጠቀምና የመገልገል መብት ሽፋን አድርገው በአንፃሩ ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ዉስጥ የሚኖረዉን እስከ ፳ ሚሊዎን በላይ የሚሆን ዐማራዉ ሕዝብን የቁዋንቁዋና የሃይማኖት መብት ረግጠዉና ጨፍልቀዉ የኦሮሚያን ነጻ ሪፑብሊክ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ

The post ምላሽ ግንዛቤና ማስጠንቀቂያ! (ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት) has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179962/feed 1
የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ከፍተኛ የፖለቲካ ለውጥ ያስፈልጋል https://amharic-zehabesha.com/archives/179668 https://amharic-zehabesha.com/archives/179668#comments Sun, 12 Feb 2023 09:02:21 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179668 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ከፍተኛ የፖለቲካ ለውጥ ያስፈልጋል has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ። በ 11 ኛውና በ12ኛው ክፍለ ዘመን ጊዜ፣ በዓለም ላይ ገና የህንጻ ስራ ጥበብ ባልዳበረበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩ የስነ ህንጻ ባለሙያዎች ግን ከምድር በታች ህንጻ ለመገንባት የቻሉ መሃንዲሶች እናት ኢትዮጵያ ። የአክሱም ሃውልትን አተካክል ስነ ጥበብ ስናይ ኢትዮጵያውያን በወቅቱ ምን ያህል ምጡቅ የሆኑ የጥበብ ሰዎች ሃገር አንደሆነች ይመሰክራል። በየአድባራቱና በሃገራችን በተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ተጨባጭ የሆኑና ያልሆኑ የጥበብ ስራዎች ኢትዮጵያ የጥበበኞችና የአዋቂዎች ሃገር እንደሆነች ሁሉ ህያው ምስክር ናቸው። ዘመናዊ የጽህፈት ጥበብ ሲመጣ ኢትዮጵያውያን የስነ ልሳን ምሁራን የራሳቸውን ፊደል ከመቅረጻቸውም በላይ የቀረጹት ፊደል በዓለም ላይ ካሉት ፊደላት ሁሉ በተሻለ 

The post የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ከፍተኛ የፖለቲካ ለውጥ ያስፈልጋል has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179668/feed 1
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ https://amharic-zehabesha.com/archives/179600 https://amharic-zehabesha.com/archives/179600#comments Fri, 10 Feb 2023 15:35:50 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179600 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ሦስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት “የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰቦች ቤተ ክህነት” ተብሎ የሚጠራ አዲስ ቤተ ክህነት ማቋቋማቸውን እና ለሃያ ስድስት የሃይማኖት አባቶች የጵጵስና ማዕረግ ሹመት መስጠታቸውን ይፋ ማድረጋቸው እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ይህንኑ ውሳኔ ውድቅ በማድረግ ሦስቱን ጳጳሳት ጨምሮ እነሱ የሾሟቸውን የሃያ ስድስት አባቶችን ማዕረግ በማንሳት ከቤተክርስቲያኗ በውግዘት እንዲገለሉ መወሰኑ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ በተለያዩ ቦታዎች እየተፈጠሩ ያሉ ክስተቶች እና የሰብአዊ መብቶች ሁኔታዎችን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) በቅርበት በመከታተል፣ እንዲሁም ሁሉንም ወገኖች እና የሚመለከታቸውን አካላት በማነጋገር ለችግሩ እልባት ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ ይህ መግለጫ

The post የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179600/feed 1
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ https://amharic-zehabesha.com/archives/179568 https://amharic-zehabesha.com/archives/179568#respond Thu, 09 Feb 2023 16:03:07 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179568 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጥር ፳፱ እስከ የካቲት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ለ ፫ ተከታታይ ቀናት በመላው ዓለም የታወጀው የነነዌ ፆም እና ምሕላ መጠናቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ:: #Ethiopia | በትንቢተ ዮናስ በሰፊው እንደተጠቀሰው የነነዌ ሰዎች በእግዚአብሔር ፊት ላይ ስለአመጹ እና ግብራቸውም በእግዚአብሔር ፊት አጸያፊ በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ዮናስን “ተነስተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ ክፋታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቷልና በእርስዋ ላይ ስበክ” በማለት አዘዘው፡፡ ትንቢተ ዮናስ ምዕ ፩ ቁጥር ፪ ዮናስም ድምፁን ከፍ አድርጎ ለነነዌ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ሲሰብክ “የነነዌ ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፤ ከታላቁም ጀምሮ እስከ

The post ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179568/feed 0
በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ያነጣጠረው የአገዛዙ የጥፋት ዘመቻ ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሙማን የማዋለድ ነው! https://amharic-zehabesha.com/archives/179314 https://amharic-zehabesha.com/archives/179314#respond Sun, 05 Feb 2023 00:07:19 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179314 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ያነጣጠረው የአገዛዙ የጥፋት ዘመቻ ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሙማን የማዋለድ ነው! has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጪ ቀኖናና ዶግማ ተጥሶ፤ መፈንቅለ ተዋህዶ በሚመስል በህገወጥ አሰራር ጳጳሳት መሾም ፍፁም ወንጀል እንደሆነ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ያምናል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በቅጡ ለመማር ከተፈለገ በጎሳ ፖለቲካ መራኮት ሳይሆን፣ እውቀቱ የሚፈልቀውና የሚመነጨው ከቤተክርስቲያኗ ቋንቋ ከግዕዝ ስለሆነ ትኩረታችን በግዕዝ ላይ ሊሆን ይገባል። በኢትዮጵያ “አገር የጋራ ነው፣ ሃይማኖት የግል ነው።” በሚል ብሂል ሕዝብ ሃይማኖት ሳይገድበው እንደአንድ ቤተሰብ በፍቅርና በመተሳሰብ ተስማምቶ እንደሚኖር ይታወቃል። ነገር ግን የቀድሞው ኢህአዴግ፤ የአሁኑ ብልፅግና/ኦሮሙማ መራሽ አገዛዝ አገራችንን በዘር ፓለቲካ ገዝግዘው ገዝግዘው ንፁሀንን እያረዱ፣ እያፈናቀሉ፣ ከተማ እያቃጠሉና እየዘረፉ ያለተጠያቂነት በወንጀል ተጨማልቀው በህዝብ ስቃይና መከራ እየተዝናኑ መኖር ብቻ አላረካቸውም። ስለዚህ እንደኢትዮጵያ አይነት ጥንታዊት

The post በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ያነጣጠረው የአገዛዙ የጥፋት ዘመቻ ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሙማን የማዋለድ ነው! has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179314/feed 0
ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ አዋጅ https://amharic-zehabesha.com/archives/179281 https://amharic-zehabesha.com/archives/179281#respond Sat, 04 Feb 2023 15:49:15 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179281 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ አዋጅ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ አዋጅ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረው አስቸኳይ ምልዐተ ጉባኤ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰቦች ቅዱስ ሲኖዶስ በሚል በሕገ ወጥነት በቀድሞ ስማቸው አባ ሳዊሮስ የተባሉ ግለሰብ መሪነት ይህ መግለጫ እስከተሰጠበት ቀን ድረስ በተለያዩ ክልሎች እና የፌዴራል መንግሥት በሚመራቸው ቦታዎች ውስጥ በሚገኙ የቤተ ክርስቲያኗ አህጉረ ስብከት የሆኑትን ሥርዓተ አምልኮዋን የምትፈጽምባቸው በየመዋቅሩ የሚገኙ አስተዳደር ቢሮዎችን ከሕግ አግባብ ውጭ የቤተ ክርስቲያኗ እምነት ተከታይ ያልሆኑ ግለሰቦችን በማካተት በመንግሥት ልዩ ኃይል ድጋፍ በመውረር እና በመስበር የሕግ አግባብነት በሌላቸው እንዲሁም

The post ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ አዋጅ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179281/feed 0
ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) መግለጫ https://amharic-zehabesha.com/archives/179224 https://amharic-zehabesha.com/archives/179224#respond Fri, 03 Feb 2023 11:52:34 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179224 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) መግለጫ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

02.02.2023 በኦነግ ኦሕዴድ አቢይ አሕመድ አሊ መሪነት የሚዘወረዉ የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ፌደረአሊዝም በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እየፈጸመ ያለዉን ኢሰባዊ ድርጊት፣ አፈና፣ ማፈናቀል ወረራና ሁሉም የኛ ዝርፊያና ቅሚያ፣ ፍጹም ፍላጭ ቆራጭ አራዊታዊ አምባገነንነት ወዘተረፈ በተመለከተ የዐሕድ መግለጫ በዝርዝር ቀርቧል። ፩ኛ/ ቀዳሚት ጥንታዊትና አንዲት ርቱዕ ሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንበለ እፍረት የኦሮሞ ተብዬ ብሔረተኛ አረመኔዎችና የሌላ መጤ ክርስቲያንና እስልምና ወገን የሆኑት ሳይቀሩ የኦርቶዶክስ ልብሰ ተክህኖ አጥልቀዉ፣  እንዲሁም የሲኖዶስ አባል ከሆኑት የወረሞ ቀበሮ ባሕታዊ ኦነጋዉያኑ ካድሬዎች ጋራ ተመሳጥረዉ፣ በጋሊኛ ቁንቁዋ መጠቀምን ሽፋን አድርገዉ፣ በተረኛዉ ያቢይ አህመድ ኦሮሙማዉ መንግሥት ርዳታና ትብብር ሰፊ ዝግጅት ሲያደርጉ ቆይተዉ የጋላ ሲኖዶስ ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም መሥርተዋል። ይህ

The post ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) መግለጫ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179224/feed 0
በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ https://amharic-zehabesha.com/archives/179215 https://amharic-zehabesha.com/archives/179215#respond Thu, 02 Feb 2023 04:43:36 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179215 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ፖለቲካዊ ጥቃት በጥብቅ እናወግዛለን! ቀን ጥር 24፣2015 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፊደል ቀርጻ ያስተማረች፣ ዜጎች በበጎ ሥነ ምግባር ታንጸው እንዲያድጉ ብዙ የደከመች፣ የሃገር ልዕልና ሲነካ በግንባር ቀድማ ብዙ ዋጋ የከፈለች፣ በሃገረ መንግስት ግንባታው ላይ ደማቅ አሻራዋን የተወች፣ የኢትዮጵያ ባለውለታ የሃይማኖት ተቋም ከመሆኗም በላይ ዛሬ የሚሊዮኖች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መሰባሰቢያ ጥላ ናት። ይህቺ ቤተክርስቲያን በተለይ በዚህ ክፉ ወቅት የሃገራችን ህዝብ ሳይከፋፈል አንድነቱንና ኢትዮጵያዊ ጨዋነቱን ጠብቆ የእርስበርስ መከባበርን ባህል አድርጎ እንዲኖር በየ እለቱ ደፋ ቀና የምትል ተቋም ናት። በዚህ ክፉ

The post በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179215/feed 0
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ https://amharic-zehabesha.com/archives/179110 https://amharic-zehabesha.com/archives/179110#comments Thu, 26 Jan 2023 17:57:53 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=179110 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባ ሳዊሮስ፣ አባ ኤዎስጣቴዎስ ፣ አባ ዜና ማርቆስና በእነሱ የተሾሙ 25 መነኮሳት ሕዝበ ክርስቲያንን በማታለል የክህደት እና የኑፋቄ ተግባር በመፈጸማቸው ከዲቁና ጀምሮ ያለው ሙሉ ሥልጣነ ክህነታቸውን ሽሯል። ሥልጣነ ክህነታቸውና የማዕረግ ስማቸው በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ውሳኔ የተነሣ ስለሆነ ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በቀድሞ ዓለማዊ ስማቸው እንዲጠሩም ወስኗል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ እንዲሁም በሕገ ቤተክርስቲያን አንቀጽ 19 ንዑስ ቁጥር 3 አስቸኳይና ድንገተኛ ጉዳይ ሲያጋጥም ምልዓተ

The post የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/179110/feed 1
ጉዳዩ፦ የወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፣ ሰቲት ሁመራ እና ራያ ጉዳይ የፍትህ እና የማንነት ጥያቄ ነው። https://amharic-zehabesha.com/archives/178639 https://amharic-zehabesha.com/archives/178639#comments Fri, 06 Jan 2023 21:49:45 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=178639 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ጉዳዩ፦ የወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፣ ሰቲት ሁመራ እና ራያ ጉዳይ የፍትህ እና የማንነት ጥያቄ ነው። has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ታህሣስ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. (January 5, 2023) ኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፣ አቶ ለታገሠ ጫፎ ኢትዮጵያ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፣ አቶ አገኘሁ ተሻገር ኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ጠቅላይ ሚንስትር፣ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ም/ጠቅላይ ሚንስትር፣ አቶ ደመቀ መኮንን አማራ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ጉዳዩ፦ የወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፣ ሰቲት ሁመራ እና ራያ ጉዳይ የፍትህ እና የማንነት ጥያቄ ነው። እኛ የወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ሰቲት ሁመራ የአማራ ዓለምአቀፍ አንድነት ማህበር እና ስማችን ከዚህ በታች የተጠቀሰው የሲቪክ ድርጅቶች ታህሣሥ 22 ቀን 2015 ዓ.ም. (December 31, 2022) አስቸኳይ ስብሰባ አድርገን በጉዳዩ ላይ የሚከተለውን አቋም የወሰድን መሆኑን ለመላው የኢትዮጵያ፤ የአፍሪካ

The post ጉዳዩ፦ የወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፣ ሰቲት ሁመራ እና ራያ ጉዳይ የፍትህ እና የማንነት ጥያቄ ነው። has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/178639/feed 1