የዕለቱ ዜናዎች Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/የዕለቱ-ዜናዎች ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Fri, 30 Sep 2022 13:51:12 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png የዕለቱ ዜናዎች Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/የዕለቱ-ዜናዎች 32 32 ወደ አዲስ አበባ የመግባት መብታችን ይከበር!    ሁለተኛ ቀን ደጅ ጥናት https://amharic-zehabesha.com/archives/177271 https://amharic-zehabesha.com/archives/177271#respond Fri, 30 Sep 2022 13:51:12 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177271 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ወደ አዲስ አበባ የመግባት መብታችን ይከበር!    ሁለተኛ ቀን ደጅ ጥናት has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ትናንትና እንዳጫወትኳችሁ አዲስ አበባ አትገቡም ተብለን ወደ ደብረ ብርሃን ከተመለስን በኋላ የዞኑ አስተዳደር ቢሮ መላ ይፈልግልን ስንል ደጅ ጥናት አምሽተን ምንም መፍትሄ ሳናገኝ ተበታትነን አደርን። ዛሬ ጠዋት ማለዳ ላይ ቁጥሩ አያሌ የሆነ ህዝብ የሰሜን ሸዋ ዞን ፅህፈት ቤት ደጃፍ ላይ ተሰብስቦ እንደገና ደጅ ሲጠና ነበር። ይሁን እንጂ ያነጋገርናቸው ባለስልጣናት ነገሮች ከአቅማቸው በላይ እንደሆነ ገልፀዋል። ይሁን እንጂ ህዝቡ በእንባና በቁጣ ቁጭቱን ገልጿል። ዛሬስ እንዴት አማራ የሚቆረቆርለትና መከታ የሚሆነው መሪ አጣ የሚለው ድምፅ ከፍ ብሎ ሲሰማ ነበር። ብዙዎቹ የአዱስ አበባን መታወቂያ ለባለስልጣናት እያሳዩ የደረሰባቸውን በደል ቢገልፁም ያገኙት አንዳች መፍትሄ የለም። ሌላው ቀርቶ ከነዚህ ተጓዦች መሃል ምንም ቤሳቤስቲ የሌላቸውን ማረፊያ ፈልጉላቸው የሚሉ ድምፆች

The post ወደ አዲስ አበባ የመግባት መብታችን ይከበር!    ሁለተኛ ቀን ደጅ ጥናት has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177271/feed 0
አዲስ አበባ አትገቡም ተብለን ተባረርን – ገለታው ዘለቀ https://amharic-zehabesha.com/archives/177253 https://amharic-zehabesha.com/archives/177253#comments Thu, 29 Sep 2022 19:31:43 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177253 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አዲስ አበባ አትገቡም ተብለን ተባረርን – ገለታው ዘለቀ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ቤተሰብና አብሮ አደጎቼን ለመጠየቅ ሰሜን ሸዋ መሃል ሜዳ ከተማ ውዬ አደርኩና አዲስ አበባ መመለሻዬ ደረሰ። ስለሆነም ትናንትና የአውቶቡስ ትኬቴን ቆርጬ ዛሬ ማለዳ ወደ አውቶቡስ ተራ አቀናሁ። የአውቶቡሱ ረዳት ትኬት የቆረጥነውን ሁሉ ቦታ ቦታችንን እንድንይዝ አድርጎ ገና ጎህ ሳይቀድ አውቶቡሱ ወደ አዲስ አበባ መጓዜ ነው ለማለት ዳፉ…. ዳፉ ….ዳፉ……ማለትን ያዘ። አውቶቡሱ መንቀሳቀስ ሲጀምር  ረዳቱ እንዱህ አለ። ጉዟችን በኤፌሶን፣ በሸዋሮቢት በደብረ ሲና አድርጎ ነው። ረዳቱ እንዳለውም ያንን ጠመዝማዛ ዳገታማ መንገድ ተያያዝነው።  ታዲያ በመጓዝ ላይ ሳለን ከእኔ ፊት ከተቀመጠች አንዲት ወጣት ዘንድ ስልክ አቃጨለ። ይህቺ ወጣት ስልክ አንስታ ስታወራ ድንጋጤ ስለታየባት የአካባቢውን ሰው ትኩረት ሳበች። ምን ተፈጠረ ? አለ አንዱ አይ ወደ አዲስ

The post አዲስ አበባ አትገቡም ተብለን ተባረርን – ገለታው ዘለቀ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177253/feed 2
ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ https://amharic-zehabesha.com/archives/177213 https://amharic-zehabesha.com/archives/177213#comments Wed, 28 Sep 2022 19:23:58 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177213 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የቀብር ሥነ ስርአቱ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀምም ነው ኮሚቴው የገለጸው፡፡ የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ በአርቲስቱ መኖሪያ ቤት በሰጠው መግለጫ÷ ነገ በአርቲስቱ መኖሪያ ቤት እንዲሁም በወዳጅነት ፓርክ ከ6 ሰዓት ጀምሮ በመንግሥት ኃላፊዎች፣ በሙያ አጋሮቹ፣ በአድናቂዎቹና ወዳጅ ዘመዶቹ የአስክሬን ስንብት እንደሚካሄድ ገልጿል። ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ቀብሩ እንደሚፈጸምም ተናግሯል። አርቲስት ማዲንጎ በትላንትናው ዕለት በድንገተኛ ህመም በህክምና ላይ እያለ ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል። ከአርቲስቱ ህልፈት ጋር ተያይዞ እየወጡ የሚገኙ ሀሰተኛ መረጃዎችን ወደጎን በመተው ለአርቲስቱ ያለንን ክብር እናሳይ ሲልም የቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ መልዕክት አስተላልፏል። ዘጋቢ፦ ድልነሳ መንግስቴ / አማራ

The post ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177213/feed 1
ሰበር መረጃ – ራያ በላጎ (በደጋው) ላይ ዛሬ የተሰበረ ምሽግ https://amharic-zehabesha.com/archives/177201 https://amharic-zehabesha.com/archives/177201#respond Wed, 28 Sep 2022 18:21:13 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177201 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ሰበር መረጃ – ራያ በላጎ (በደጋው) ላይ ዛሬ የተሰበረ ምሽግ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የበላጎ ደጋውን ክፍል ጥምር ጦሩ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል። በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ በዚህ ግንባር ትልቅ ታሪክ ሰርቷል። አሁንም በላጎ ቆላማው አከባቢ ትንሽ ይቀራል። በዚህ ከቀጠለ ነገ ጎብዬ ነፃ መውጣቷ አይቀርም።   ከ  ኢትዮጵያዬ page የተገኘ

The post ሰበር መረጃ – ራያ በላጎ (በደጋው) ላይ ዛሬ የተሰበረ ምሽግ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177201/feed 0
ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ https://amharic-zehabesha.com/archives/177220 https://amharic-zehabesha.com/archives/177220#respond Tue, 27 Sep 2022 19:32:42 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177220 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በዛሬው እለት ወደ ህክምና በሄደበት የጤና ተቋም ውስጥ ህይወቱ ማለፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል። ማዲንጎን አፈወርቅ ትላንት ምሽት ክለብ ስራ ላይ ነበር። ዛሬ ጠዋትም ወደአንድ ክሊኒክ የሄደው መኪናውን እየነዳ ነው። ክሊኒኩ ውስጥ ከገባ በኋላ ግን እስትንፋሱ በመቆሙ በኦክስጂን ጭምር ለማትረፍ ተሞክሮ አልተሳካም። ድምፆዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ዘመን የሚሻገር ሥራ ባለቤት ነው። ኢትዮጵያ በተፈተነችበት ወቅት እያመመው ግንባር ድረስ በመሔድና ማሰልጠኛም ምልምል ወታደሮችን በማነቃቃት የራሱ የሆነ ታሪክ የሠራ አርቲስት ነበር።ለመላው ቤተሰቦችና ለመላው የኢትየጵያ ሕዝብ መፅናናትን እንመኛለን!

The post ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177220/feed 0
በዘመነ ሉቃስ ኢትዮጵያ የመከራ ቤተ ሙከራ ከመሆን መዳን አለባት https://amharic-zehabesha.com/archives/177223 https://amharic-zehabesha.com/archives/177223#respond Tue, 27 Sep 2022 10:37:17 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177223 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በዘመነ ሉቃስ ኢትዮጵያ የመከራ ቤተ ሙከራ ከመሆን መዳን አለባት has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ኢትዮጵያ እና ህዝቧ ላለፉት ሶስት አስርተ ዓመታት በባርነት እና በዕስር መሆናቸዉን ከረጂም ዓመታት ያላሳለሰ ህዝባዊ ብሄራዊ እና ዓለም ዓቀፋዊ ያላሳለሰ ትግል በማድረግ በሁለት ሽ ስምንት ዓ.ም. የነፃነት ትግል ፍሬ አሽቷል፡፡ ይህም ኢህአዴግ በራሱ አልቃሽ እና ዘፋኝ ሆኖ በሚገኝ አድር ባይ የፖለቲካ አባላት አንዱ አሸባሪ እንዱ ተቆርቋሪ እንደነበር  እና ኢህአዴግ እና ስርዓቱን በመታደግ  የስርዓቱን ጨቋኝ ዕድሜ ማራዘም የተቻለዉ በኢትዮጵያዉያን እና በተለይም በዓማራ ህዝብ ወሳኝ ተጋድሎ ነዉ ፤ነበር ይህንም ያፈነገጠዉም ሆነ የተገላበጠዉ ኢህአዴግ  እና አመራሮች የመሰከሩት እናየሚመሰክሩት ነዉ ፡፡ ሆኖም የተናገሩትን ትተዉ በዕስር እና ከባርነት ያወጣቸዉን እና ከወደቁበት አንስቶ ወደ ስልጣን ማማ ዕርካብ ያወጣቸዉን ባለዉለታ ህዝብ የዓማራን ህዝብ በጠላትነት ፈርጀዉ ከዕስር ያወጣቸዉን

The post በዘመነ ሉቃስ ኢትዮጵያ የመከራ ቤተ ሙከራ ከመሆን መዳን አለባት has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177223/feed 0
“ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ https://amharic-zehabesha.com/archives/177175 https://amharic-zehabesha.com/archives/177175#respond Sun, 25 Sep 2022 12:49:19 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177175 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post “ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

“ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ   “ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ    

The post “ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177175/feed 0
“ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት” – አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር https://amharic-zehabesha.com/archives/177167 https://amharic-zehabesha.com/archives/177167#comments Sun, 25 Sep 2022 12:09:57 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177167 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post “ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት” – አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በሽምግልና ስም ዘመነ ካሴን ማሰራቸውን ሰምቻለሁ። ይሄ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው። የሽምግልናን ክብር ዝቅ ማድረግ፣ በሽማግሌዎች እምነት እንዳይኖረን፣ ሽማግሌ እንዳይደመጥ የሚያደርግ ነውር ነው የተሰራው። ዘመነን ፍቱት፣ የሽምግልና ክብራችንንም መልሱት። በእኔ መረጃ መሰረት 12,500 ፋኖ በመላ አማራ ታስሯል። ለአማራ የተቆረቆሩ ጋዜጠኞችም መታሰራቸውን ሰምቻለሁ። በዚህ አሸባሪ ወረራ እየፈፀመብን፣ በዚያ አማራ እየተሳደደ ምንድነው ልፋታችን? ሁሉንም ፍቷቸው። አርበኛ መሳፍንት ተስፉ  ምንሊክ ሳልሳዊ

The post “ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት” – አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177167/feed 1
የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ለአቶ ሠማ ጥሩነህ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሠማ https://amharic-zehabesha.com/archives/177098 https://amharic-zehabesha.com/archives/177098#comments Wed, 21 Sep 2022 14:20:16 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177098 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ለአቶ ሠማ ጥሩነህ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሠማ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የፍትሕ ቢሮው ለአቶ ሠማ ጥሩነህ ማስጠንቀቂያውን የሠጠው የኢትዮ 360 ሚዲያ ቅዳሜ መስከረም 8/2015 የአቶ ሠማን የትምህርት ማስረጃ ማጭበርበር አስመልክቶ በሠጠው ጥቆማ መነሻነት ተመስርቶ መሆኑ ተሰምቷል። የፍትህ ቢሮው የሙስና ወንጀሉን ማጣራት ከመጀመሩ በፊት አቶ ሰማ ተምሮበታል ከተባለው የቻይና ዩንቨርስቲ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኤንድ ኢኮኖሚክስ ተምሮ የተሠጠው የ(PHD) የምስክር ወረቀት ካለ በኢትዮጵያ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የአቻ ግምቱን በማሠራት እስከ መስከረም 12/01/2015 ዓ/ም ማስረጃውን ለሶስት ተቋማት እንዲያስገባ አዝዟል። በዚህም አንደኛ ለክልሉ ፍትሕ ቢሮው፣ ሁለተኛ ለክልሉ ሲቪል ሠርቪስ ኮሚሽን፣ ሦስተኛ ለክልሉ የብልፅግና ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ማረጃውን የማያቀርብ ከሆነ ምርመራ ማጣራት እንደሚጀምር ማስታወቁ ተሠምቷል። ይህንን የሠሙ የትምህርት ማስረጃ ያጭበረበሩ ሌሎች ባለ ስልጣናት ጭምር ጭንቅ ውስጥ መግባታቸው ታውቋል።

The post የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ለአቶ ሠማ ጥሩነህ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሠማ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177098/feed 1
በኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ይደረጋል ተብሎ ስለሚጠበቀው ድርድር የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ምን አሉ https://amharic-zehabesha.com/archives/177112 https://amharic-zehabesha.com/archives/177112#comments Wed, 21 Sep 2022 14:01:20 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177112 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ይደረጋል ተብሎ ስለሚጠበቀው ድርድር የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ምን አሉ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በተስፋለም ወልደየስ በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰውን ውጊያ ለማስቆም ዋነኛ መሰናክል የሆነው፤ በተፋላሚ ወገኖች መካከል የተፈጠረው የመተማመን እጦት መሆኑን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ተናገሩ። አምባሳደር ማይክ ሐመር ይህን ያሉት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤን ለመሳተፍ ከሚገኙበት ኒውዮርክ፤ ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 10፤ 2015 በቪዲዮ ኮንፍረስ በሰጡት መግለጫ ነው። እስካለፈው አርብ ድረስ አዲስ አበባ የነበሩት ልዩ ልዑኩ፤ በኢትዮጵያ በነበራቸው የ10 ቀናት ቆይታ ያከናወኗቸውን አበይት ተግባራት በተመለከተ አጠር ያለ ገለጻ ሰጥተዋል። የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ወደ ኢትዮጵያ ያቀኑት በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰውን ውጊያ በአፋጣኝ ለማስቆም የሚደረጉ ጥረቶችን ለማበረታት እንደነበር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከትላንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ አስታውቆ ነበር።

The post በኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ይደረጋል ተብሎ ስለሚጠበቀው ድርድር የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ምን አሉ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177112/feed 3
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ሚሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ https://amharic-zehabesha.com/archives/177095 https://amharic-zehabesha.com/archives/177095#respond Wed, 21 Sep 2022 14:00:55 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177095 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ሚሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ ማስፈጸሚያ የሚያስፈልገውን የአምስት መቶ አርባ አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ ሰባ ሺህ አንድ መቶ አራት ብር ከሰማንያ ሁለት ሳንቲም (የ541,270,104.82) በጀት ያቀረበው ለኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው። ቦርዱ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ሥር የሚገኙ ስድስት ዞኖች ማለትም የጋሞ፣ ጎፋ፣ ወላይታ፣ ጌዲዮ፣ ኮንሶና፣ ደቡብ ኦሞ ዞኖች እንዲሁም አምስት ልዩ ወረዳዎችን እነዚሁም የቡርጂ፣ አማሮ፣ ደራሼ፣ ባስኬቶ፣ አሌ ልዩ ልዩ ወረዳዎች ላይ ሕዝበ ውሳኔ እንደሚያካሄድ ይታወቃል። ቦርዱ በተጠቀሱት ዞኖችና ልዪ ወረዳዎች ላይ ሕዝበ ውሣኔ በማደራጀት ውጤቱን እንዲያሳወቅ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የተጠየቀው ነሐሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም. በተጻፈ ደብዳቤ ሲሆን፤ በዚህም መሠረት ቦርዱ የሕዝብ

The post የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ሚሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177095/feed 0
የ2014ን ዓመት ፍልሰታ ጾምና ሱባዔዋን ፈጽማችሁ በ2015 ዓ/ም ላይ እንዴት ደረሳችሁ? – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ https://amharic-zehabesha.com/archives/177091 https://amharic-zehabesha.com/archives/177091#respond Tue, 20 Sep 2022 13:24:03 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177091 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የ2014ን ዓመት ፍልሰታ ጾምና ሱባዔዋን ፈጽማችሁ በ2015 ዓ/ም ላይ እንዴት ደረሳችሁ? – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

እዌጥን ዛተ ጦማረ በስመ ሥሉስ ቅዱስ እንዴት ደረሳችሁ? ወይም አደረሳችሁ? ጳጉሜ 5 2014 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አጿማትና በዐላት በሆነ ምክንያት ባንድ ወቅት ተጀምረው በዐመታትና በወራት ታዝለው ገጠመኞቻቸውን ክስተቶች ደራርበው እያፈናጠጡ እስክንሞት ድረስ ይሽከረከሩብናል፡፡ የቅኔወቻችንም ማህጽናት በበዐላት ላይ የሚንተራሱት ክሰተቶች ናቸው፡፡ ያለፉት መምህሮቼ ባስተማርንህ ቅኔ በ2014 አመትና ፍልሰታ ላይ ተደራርበው የተከሰቱትን እንዴት ትቀምራቸዋለህ? ብለው የጠየቁኝ መሰለኝና ባንዲት የመወድስ ቅኔ ጭንቅላቴን ፈተሽኩት፡፡ የግእዙ ቅኔ ጽንሰ ሐሳቡን አፍታቶ ለሁሉም ስለማያደርስልኝ የተሻለ ስለመሰለኝ ወደ አማረኛ ቀይሬ አቀርብኩላችህ፡   የ2014 ዓመት ፍልሰታንና የመከራውን ዘምን ተሻግራችሁ ካዲሱ ዓመት እንዴት ደረሳችሁ? ወላጆቻችን በተረጋጋና በሰላም ዘመን ፍልሰታን በጾምና በሱባዔ፤ ቋግሜን ውሐ በመራጨት አልፈው አዲሱን ዓመት ሲቀበሉ “እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም

The post የ2014ን ዓመት ፍልሰታ ጾምና ሱባዔዋን ፈጽማችሁ በ2015 ዓ/ም ላይ እንዴት ደረሳችሁ? – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177091/feed 0
ለአቅመ አዳም ሳይደርስ የከሰመው የፕሮፌሱሩ የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር መድረክ ዲስኩር – ተዘራ አሰጉ https://amharic-zehabesha.com/archives/177084 https://amharic-zehabesha.com/archives/177084#respond Mon, 19 Sep 2022 13:16:19 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177084 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ለአቅመ አዳም ሳይደርስ የከሰመው የፕሮፌሱሩ የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር መድረክ ዲስኩር – ተዘራ አሰጉ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሃገራዊ የድርድር መድረክ /National dialogues /  በአፍሪካ ፣ በደቡብ አሜሪካና በኤዝያ ባሉ እንደ ኮሎምቢያ ፣ ኢንዶኖዥያና ወዘተ ባሉ ሃገሮች ሰላምን ለማምጣት ታላቅ ሚና የተጫወተና በመጫወት  ያለ መድረክ ነው። ለአቅም አዳም ሳይደርስ ወደመክሸፍ የደረሰው የኢትዮጵያ የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ መንግስትንና የህወሃትን ሽብርተኛ ቡድን ችግራቸውና ግጭታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ጥያቄ አቅርቧል “ሲሉ ሰምታ ምን አለች —” እንዲሉ  ፣ አንድ ስንዝር መራመድ የተሳነውና ለይስሙላ የተዋቀረው ተጠማኝ የድርድር መድረክ ተብየ “ውሃ ሽታ “ ሆኖ ስንብቶ ከላይ የጠቀሰውን ጋዜጣዊ መግለጫ ድስኩር ፣ ደስኩሯል ። ይህ ከእንቅልፉ ተቆፍቁፎ የባነንው ፣ በደመ ነፍስ የሚኳትነውና ተቀላቢዊ ሃገራዊ የምክክር መድረክ  በሰጠው “የተኩስ አቁሙ”ና “የተደራደሩ” የሹፈትና የምፀት መግለጫው የሳተውና ያልተገነዘበው ቁም ነገር ምንድን ነው? የሚለውን ከዓለም አቀፍ የድርድር ማዕቀፎችና መሰረተ ፅንሰ ሃሳቦች አንፃር መሳ ለመሳ ገትረን እንገመግመዋለን። ሃገር ወለድ ሃገራዊ የምክክር መድረክ ለሃገራት ግጭቶች ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት ትክክለኛውና አዋጭ አማራጭ እንደሆነ ልምዶች ያስገነዝባሉ።

The post ለአቅመ አዳም ሳይደርስ የከሰመው የፕሮፌሱሩ የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር መድረክ ዲስኩር – ተዘራ አሰጉ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177084/feed 0
ኤርትራዊው ጄ/ል ስብሃት ኤፍሬም፡- አሁን ላይ ስላለው ወቅታዊ በሃገራዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አስመልክተው በሚገርም አማርኛ ያስተላለፉት መልእክት https://amharic-zehabesha.com/archives/177071 https://amharic-zehabesha.com/archives/177071#comments Mon, 19 Sep 2022 06:52:44 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177071 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ኤርትራዊው ጄ/ል ስብሃት ኤፍሬም፡- አሁን ላይ ስላለው ወቅታዊ በሃገራዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አስመልክተው በሚገርም አማርኛ ያስተላለፉት መልእክት has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የቀድሞው የኤሪትሪያ መከላከያ የአሁኑ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም ይናገራሉ! “ኢትዮዽያን ማስቀጠል ከሚፈልጉት ጎን በመሆናችን የሚከፋ ካለ እርሱ መፍረሷን የሚናፍቅ ብቻ ነው! የኢትዮዽያ መፍረስ ቀድሞ የሚጎዳት ኤርትራን ነው! እኛም ይህንን በመረዳታችን በኢትዮዽያ መቀጠል የማያወላውል አቋም ያላቸውን ወጣቶች ያለንን ወታደራዊ ክህሎት ለማካፈል ፈቃደኛ በመሆናችን የሚከፋ ከአለ የኢትዮዽያን መፍረስ የሚናፍቅ ብቻ ነው። ከጥንት ጀምሮ ‘በኢትዮዽያ መቀጠል የማያወላውል አቋም አለው’ ተብሎ ከሚታመንባቸው ብሔሮች መካከል ግንባር ቀደሙ «የአማራ» ብሔር ነው። ከነፃነት ኤርትራ በፊት በትጥቅ ትግሉ ወቅት የአማራ ብሄር አባል የሆነ ወይም በእናቱ ወይም በአባቱ የአማራ ዘር ያለበት ኤርትራዊ ሳይቀር የኤርትራን ከኢትዮዽያ መለየት ፈፅሞ የማይቀበለው መሆኑን ስለተገነዘብን ለትግሉ ውጤታማነት ሲባል በአማራ ህዝብ ላይ ብዙ

The post ኤርትራዊው ጄ/ል ስብሃት ኤፍሬም፡- አሁን ላይ ስላለው ወቅታዊ በሃገራዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አስመልክተው በሚገርም አማርኛ ያስተላለፉት መልእክት has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177071/feed 1