ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 29፣ 2022 በአ.አ. በታህሳስ 15፣ 2022 ዓ.ም በወያኔና በአቢይ አገዛዝ መሀከል ስለተደረገው “የሰላም ድርድር” አስመልክቶ የአቶ አቡዱራህማን አህመድን ሰፊ ገለጻ በመመርኮዝ የጻፍኩትንና በዘሃበሻ ላይ ለንባብ ያቀረብኩትን ጽሁፍ አስመልክቶ ጽሁፉን ከአነበበ አንድ
Moreኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል። እሱና በስሩ የኮለኮላቸው የአፓርታይድ አገዛዙ ፊታውራሪዎች ባለፉት አራት
Moreክፍል 3 ካለፈው የቀጠለ አኒሳ አብዱላሂ 10.07.2022 ስለ ሰው ፍጡር ምንነት ውይይት በሚደረግበት ወቅት ከራሱ አልፎ ከመሬት መፈጠርና እድሜ ጋር ተያይዞ በጥልቀት ለማወቅ በተፈጥሮ የሳይንስ ሊቃውንቶች ዘንድ እንደ እሳት የሚንጎበጎብ የውስጥ ፍላጎታቸው
Moreጥርጣሬ የሳይንስ ጅማሮ ነው። የማይጠረጥር የሚመረምረው ነገር የለም። የማይመራመር ደግሞ አዲስ ነገር አይፈጥርም። አዲስ ነገር መርምሮ የማያገኝ ደግሞ እውር ነው። እውር እንደሆነም ይቀራል..” የቻርለስ ዳርዊን ፎቶግራፍ ከድረ ገጽ የተገኘ Statue of Sir
More—የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? –– አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም በላይ በትግራይ ህዝብ ላይ የተቃጣ ነው። ህ.ወ.ሓ.ትን ለማጥፋት
Moreወሰኔ ይፍሩ [ፕሮፌሰር]. ክፍል አንድ በመጀመሪያ ይህ ደብዳቤ ወደፊት በሕዝብ እና የሕግ የበላይነት የምትተዳደር ነፃ የሆነች አገር እንዴት እንደምትመሰረት እና በምን ዓይነት ሕገ መንግሥት እንደምንትዳደር ተወያይተን፣ሃሳብና መላ ምቶች ተንሽራሽረው አገራችን የሚያስፈልጓትን ለዉጦች
Moreግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ጥር 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡
Moreትርጉም እና መግቢያ አንድ፤ የኢኮኖሚ ጦርነትና የጦርነት ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። የጦርነት ወከባ የሚያካሂድ የአገር ውስጥና የውጭ ተቀናቃይ ኃይል ተቀናጅቶ የሚያካሂደው ተዛማጅ ጦርነት ኢላማ የሆነውን አገር፤ እቅድ በተሞላበት ደረጃ፤ የኢኮኖሚውውን፤ የገንዘቡን፤ የውጭ
Moreፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 5 ፣ 2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ
More