ዛሬም ጦር አምጣ መሬት የሚመታ ማን ነዉ ?

ከኢንግዲህ  ኢትዮጵያዊ የሆነ ሠዉ ሁሉ በራሱ አገር እና አያት ቅድመ አያቱ የህይወት ዋጋ  ገበረዉ በደም እና በአጥንት በመሰረቷት አገር በየዋህነት ለዳግም ባርነት እና መናጆ ዜጋ ሆኖ ሲጎተት የሚጎተት አይኖርም፡፡ ላለአለፉት ሶስት አሰርተ

More

ጆከሩን መዘው ፖለቲካዊ የፖከር ካርታ ጫዎታውን ጠቅላዩ አሥጀምረዋል – ሲና ዘ ሙሴ

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ፣ ከረመዳን ፆም ቀድመው ፣ አዲስ ካርታ መዘዋል ። ጆከርን ። በአዲስ የፖለቲካ ቁማር ጫዎታ ብቅ ብለዋል ። ፆሙ በመግባቱ ዛሬ አላህ ልብ እንዲሰጣቸው እንለምንላቸዋለሁ ። መካሪ የሌለው ንጉሥ ሆነዋልና ! ” የካርታ ፖለቲካ ወይም ፖለቲካዊ ፖከር

More

ጦርነት ማዳፈን ሠላም ማስፈን እንዴት ይሆናል ?  

ኢትዮጵያ ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ ግንቦት 20 ይዞት የመጣዉ የማይቋጭ መከራ  ለኢህአዴግ የሥልጣን መከዳ በመሆን በህዝብ እና በአገር ላይ ለደረሰዉ ፖለቲካ አመጣሽ የሰለሳ ዓመታት  ጥፋት ተጠያቂ እንዳይሆንም መከላከያ ሆኖታል ፡፡ ላለፉት ሶስት አሰርተ

More

የአብይ አህመድ የመደመር ትውልድ የመጽሐፍ ምረቃ እና ያደረጋቸው አፍራሽ ንግግሮች –  በሽፈራው ዘውዴ

አፍራሽ ገቢር አንድ፡- ስልጣን አልለቅቅም ዩትዩብ ላይ የምፈልጋቸውን ቪድዮችን ስፈልግ ድንገት ማስታወቂያውን አየሁትና ይህ ሰውዬ ደግሞ ምንድን ብሎ ነው የሚሰከስከው ብዬ አለፍ አለፍ አድርጌ ተመለከትኩት፡፡ በንግግሮቹ እጅግ አፍራሽ ነገሮችን አዳመጥኩ፡፡ እናም እንደ

More

መንግሥትም ሆነ እኛ ከልብ ልንጸጸትበት እና ይቅርታ ልንጠይቅበት የሚገባን የ2ቱ ዓመት የእርስ በርስ ጦርነት!! – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

‘‘እኔ ግን የእነዛን ሁሉ ክርስቲያኖች ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየሁ ድል አደረግኩ ብዬ ደስ አይለኝም…’’ (ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ከዐድዋ ድል በኋላ ለአውሮፓውያን መንግሥታት ከጻፉት ደብዳቤ የተቀነጨበ) 1. እንደ መንደርደሪያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ‘በፌዴራል መንግሥቱ’ እና ‘በሕወሓት’ በኩል የተደረገውን መቶ ሺሕዎች ያለቁበትን የእርስ በርስ ጦርነት ለመዘገብ ግንባር ላይ የሰነበተ፤ በአንድ የግል መገናኛ ብዙኃን ላይ ተቀጥሮ ይሠራ የነበረ ጋዜጠኛ ወዳጄ-

More

ፍልፈሉ ቀበሮና ቁማር የተጫወተባቸው በጎች!

በላይነህ አባተ ([email protected]) ጉድጉዳድ ሲምስ የኖረ ቀበሮ ከጥቂት ዓመታት በፊት ጉድጓድ ሲቆፍር የበለዘውን ፊቱን ቅባት ተቀብቶ፤ አይኑን  ተኳኩሎና የበግ ለምድ ለብሶ ኢትዮጵያ የሚባል አሞሌ ጨው ይዞ ብቅ አለ፡፡  ኢትዮጵያ የሚለውን አሞሌ ጨው

More

ከምዕራባዉያን ሆነ ከአሜሪካ ቀደም ኢትዮያ ነበረች ፤ ለዘላለምም ትኖራለች

አበዉ መሬት ያለዉ ጦርነት አለበት ይላሉ ፡፡ ይህ በተለይ እን ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በልዩ ሁኔታ የሚሰራ እና ምንአልባትም ለሁለት አገራት በእጂጉ የታለመ ህልም ይመስላል ፡፡ ራሽያ እ.ኤ.አ. በ1941 በጀርመን እና ተበባሪወቿ  ወረራ

More

ይድረስ ለኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት/ፓርላማ/

አሸባሪውን ትህነግ/ወያኔ በአሁኑ ሰአት ከአሸባሪነት መዝገብ ማንሳት ታሪካዊ ስህተት ነው! ትህነግ/ወያኔ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ሴረኝነት፣ ጸረ-አማራነት፣

More

አብይን ለፍርድ ከመቅረብ ማንም አያድነውም (እውነቱ ቢሆን)

አብይ  ባለው ስልጣን ወንጀሎቹ እንዳይፈጸሙና እልቂቶቹ እንዳይበዙ ማድረግ ሲችል  እያወቀ፣ ፈቅዶና አዛዥም አስፈጻሚም ፣ፈጻሚም ራሱ ሆኖ ካደረጋቸውና ካስደረጋቸው ስቅጣጭ ግድያወች፣ ዘረፋውች፣ ጭፍጨፋውች፣ ሌብነቶች እስራቶች ማፈናቀሎች ….ወዘተ  ወንጀሎች ውስጥ ለዛሬው እጅግ በጣም ጥቂቶቹን

More

የመደመር አዙሪት ፍልስፍና ፌዝና ተረት ተረት! – ከተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ

ወገኖቸ በኢትዮጵያ ምድር ባለጊዜዎቹ መደመር የሚል ፍሬፈርስኪ የሆነ ፍልስፍና ፈጥረው እየሰበኩን፣ እያቀነቀኑልን እየለፈፉልን ይገኛሉ። መቸም “ዐይን የማያየው ፣ ጆሮ የማይሰማው የለም” እንዲሉ እደፈረደብን የሚሆነውን በአርምሞ መጠበቅ ነው። እቺ ያልታደለች ሃገር የመሪዎች ላቭራቶሪ

More

የዚህን ሰውዬ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ላለመስማት የት ልሂድ? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

የአእምሮ ህመም ዓይነቱና መጠኑ ብዙ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ወደምሁራን ሰፈር ሳንዘልቅ እኛ የሙያው ባይተዋሮችም በተሞክሮና በተጨማሪ ንባቦች በዚሁ በአእምሮ ህመምና በሌሎችም አካላዊና ሥነ ልቦናዊ(አእምሯዊ) ደዌያት ዙሪያ የማይናቅ ዕውቀት እንደሚኖረን ግልጽ ነው፡፡

More

የነቃ የህብረተሰብ ክፍል ካለበት፣  ከሌለበት በምን ይለያል! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

መጋቢት 19፣ 2023 በመጀመሪያ ደረጃ የነቃ የሚለው ከንቃተ-ህሊና ጋር በቀጥታ የሚያያዝ ሲሆን፣ የጭንቅላትን በከፍተኛ ደረጃ የመዳበር ጉዳይ የሚመለከት ነው። ንቃተ-ህሊና ያለው ሰው፣ ወይም ጭንቅላቱ በደንብ የዳበረ ሰው ካልዳበረው የሚለየው አንድን ነገር እያየ እንዳላየ ዝም

More
1 2 3 211