ከታሪክ ማህደር: ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ (ጠ/ሚኒስቴር)

ለሀገራቸው ከሰሩት ዓበይት ሥራዎች መካከል በጥቂቱ…. ▻ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮች ተገቢውን ውክልናና ጥቅም እንድታገኝ ያደረጉት ተጋድሎና ጀብድ ቀን በባቡር ፣ ሌሊት በመርከብ እንዲሁም በአውሮፕላን ያለእረፍት ለበርካታ ቀናት እየተጓዙ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስጠበቅ

More

ከታሪክ ማህደር – ጋዜጠኛ ብዙ ወንድማገኘሁ (ከማጀት እስከ አደባባይ)

በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ካኖሩት መካከል አንዷ ናት፡፡ በተለይ ከ 1962 -1983 ለ 21 አመት በሚድያው ዘርፍ ናኝታበታለች፡፡ መነን መጽሄት ላይ ሰርታለች፡፡ አዲስ ዘመንም ቤቷ ነበር፡፡ ብዙ ወንድም አገኘሁ አለሙ

More

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን) #March8 በሙያቸው የመጀመሪያ በመሆን በግንባር ቀደምትነት የተመዘገቡ ሴት ኢትጵያውያን

1. ልዕልት ፀሀይ ኃይለስላሴ — የመጀመሪያው የነርሲንግ ሞያ ያጠናችና ለመጀመሪያ ጊዜ በሬድዮ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ 2. ዶ/ር ወዳድ ኪ/ማርያም — የመጀመሪያው ሴት ሀኪም 3. አውሮኘላን አብራሪ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት እምሩ ሲሆኑ ለብቻቸው

More
/

ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ)

ኀይሌ ላሬቦ በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም  የዓለምን ታሪክ ሂደት የቀየረው፣ አዝማሚያና ቅርጽ የለወጠው በመንደሯ

More
/

የሙሶሊኒና የቫቲካኑ ፖፕ ፓየስ 11ኛ ፋሺሽታዊ ሕብረት ሐቅ የቀድሞ አምባሳደር፤ ዘውዴ ረታ፤ ቫቲካንን ከኃላፊነት ነጻ ለማድረግ ስላደረጉት ሙከራ

ኪዳኔ ዓለማየሁ PDF-   [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]- መግቢያ፤ በቅርቡ፤ አምባሳደር ዘውዴ ረታ የደረሱት፤ “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” መጽሐፍ(1)፤ በሰሜን አሜሪካ፤ በልዩ ልዩ ከተሞች እየተሸጠ በመሆኑ፤ አንድ ወዳጄ፤ ለኔም ልኮልኝ አንብቤዋለሁ። ይህን መጣጥፍ የማቀርበው ግን፤ ስለ

More

ያ ትውልድና የብሄረሰቦች ጥያቄን አስመልክቶ አጭር አስተያየት – አበጋዝ ወንድሙ

ያ ትውልድ ተብሎ የሚታወቀውና በአውሮፓውያን አቆጣጠር በ 1960ዎቹና በ 1970ዎቹ፣ በተማሪውና በግራ ዘመም ድርጅቶች ተካፋይ የነበረው ትውልድ፣ በዘመነኞች ብዙ የሚወቀስባቸው ነገሮች መኖራቸው የሚታወቅ ነው።  በጥቅሉ ሲታይ ኩነኔው የሚጠነክረው ግን ‘የ ብሄረሰቦች ጥያቄ

More
/

ከታሪክ ማህደር : ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሯት ስድስቱ የኢትዮጵያ ብፁዓን አቡነ ፓትሪያርክዎች

1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ [ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ] ከ 1884 — 1963 ዓ.ም 2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ [መሊክቱ ጀንበሬ] ከ 1902 — 1971 ዓ.ም 3. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት [መላኩ ወልደሚካኤል] ከ 1910 —

More
/

ከታሪክ ማህደር: ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ እና የትምህርት ሚኒስትር

ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮችን ሾማ ማሰራት ከጀመረችበት ከአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ አሁን በቅርቡ እስከተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ድረስ 30 (ሰላሳ) በላይ በሚኒስትር ማእረግ ያሉ ሰዎች ሃገራችንን በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት አገልግለዋል። እ.ኤ.አ

More

ከታሪክ ማህደር: ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ብለው “ጣሊያንን ተቀበሉ ብዬ አልሰብክም፣ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ ምድሪቷም ጣሊያንን እንዳትቀበል አውግዣለው” በማለታቸው በፋሺስት ኢጣሊያ በግፍ በጥይት ተደብድበው የተገደሉበት ዕለት ነው። << ሰምዓቱ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ

More
/

ከታሪክ ማህደር: እውቁ የታሪክ ዘካሪ ፀሐፊ ደራሲ አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ

የኢትዮጵያ ታሪክ አባት ተክለፃዲቅ መኩሪያ ብዙ የታሪክ መፅሀፍት ፅፈዋል ። የታሪክ ፀሐፊው የኢትዮጵያን ሙሉ የሶስት ሺህ አመት ታሪክ በአጠቃላይ በአስራ አንድ መፅሀፍት ፣በስፋትና በዝርዝር የዳሰሱ ናቸው። ዳጎስ፣ ዳጎስ ያለ ቅፅ ያላቸው እነዚህ

More
1 2 3