ለዘመኑ የሀገራችን ቤተ-መንግሥቱን ለተቆጣጠሩት መንደርተኛና ጎጠኛ ‘ቦልታኪዎች‘ / እ’ስራና ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣ ቢሆንም ለየቅል፤ እንደ አቅማቸው፣ ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት። በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ ግን፣ ጉረቤታቸው፤ ያሴር ነበር ሴራ፣ የሚያሥር ይሸርብ ነበር ነገር፣ የሚያደናግር፤ ያጠምድ ነበር፣ ወጥመድ ባረፉበት ቤት፣ ሳይቀር በመንገድ። እ’ሰራን ሲያገኘው፣ ብሎ ጎንበስ – ቀና የሰላምታ አይነት፣ ያዥጎደጉድና፤ በማር የተቀባ፣ የመርዝ ቃላት ይነግረው ነበረ፣ መስሎ ተቆርቅሪ፣ ለሱ ያዘነለት። ቅልንም ሲያገኘው ወይም ቤቱ ሄዶ ከአስረደው በኋላ፣ እንደሚፈልግው በፍቅሩ ተገዶ፤ ምክር ነው እያለ፣ ነገር ይነግረዋል በማያውቀው ጉዳይ፣ ደሙን ያፈለዋል። ከለ’ታት አንድ ቀን፣ ሥራ በፈቱበት
Moreቀዳዳው አብይ መንታ ምላሱ መርህ የለሹ እርባና ቢሱ ውርዴት ቀለቡ መዋሸት ሱሱ የሰው ደም ሆኗል ምሳና ቁርሱ እልቂት ድግሱ ተስፋው እንኩቶ ሬሳ መቁጠር በዘር ለይቶ ጀሌው የመንጋ ተከታዩ ከብት ክርፋት ወንጀሉ የገደለበት
Moreቋንቋው በረከተ ፣ መግባቢያው ቀነሰ፣ አንባጓሮ በዛ፣ ማዳመጥ አነሰ፣ ወጣት ጯሂ ሆነ፣ ባዛውንቱም ባሰ፣ አማኝ ነኝ የሚለው፣ እዚያም ያልደረሰ፣ ሁሉም ዓለም ይላል፣ዓለም ዓለም ዓለም! ከራሱ በስተቀር፣የሚያስብ ግን የለም።
Moreተጅብ አፍ አህያ ተቀበሮ ሽል ውስጥ የሚመኝ በግን፣ ተእባብ እንቁላልም ሲጠብቅ የሚውል የእርግብ ጫጩቶችን ጅላንፎና ሆዳም ደማገጎ ምሁር ገደለ አገሪቱን፡፡ እንደ ዘፍጥረቱ በእባብ ተመስሎ በእግሩም እየሄደ፣ ምላሱን አትብቶ መርዝ በማር ለውሶ የመለኮትን ቃል እየተናገረ፣ የመጣን ሳጥናኤል እንደ ሄዋን አዳም አምኖ ያዳመጠ፣
Moreአማራ ሊገል፣ በሜንጫ ቆርጦ ሸኔ ተብሎ ስሙን ለውጦ ዐብይ መጣ ዓይኑን አፍጦ ወይ መሸሸጊያ ትንሽ ቁጥቋጦ፡፡ ተሸሽገህስ የታባክ ልትደርስ? እንኳን ቁጥቋጦ መኖርያ የሰስ ብትገባም እንኳን እግዚአብሔር መቅደስ እዚያው ያርድሃል አፍኖ በጭስ፡፡ ይልቅ
Moreመለኮት መላእክት ህሊና ሰውነት ታሪክ ምን ይለናል? ጻድቅ እያስፈጀን እርጉም እያመለክን መኖር ቀጥለናል፡፡ ጭራቁን ዘንዶውን እባቡን ተኩላን ሙሴና እያሱ እያልን፣ በዜማ ያወደስን የአገር መሲህ እያልን ተእግራቸው ተደፍተን፣ የፍትህ ጠበቃን የእውነት ሐዋርያን ነቢዩ እስክንድርን አሳልፈን ሰጥተን፣ መኖር ስንቀጥል
Moreእምቢኝ ለማተቤ – እምቢኝ ላገር ብሎ ፤ ሚስትና ልጆቹን – እርግፍ አርጎ ጥሎ፤ እርሻው አይታረስ! – አረም ይብላው ብሎ፤ አረም እንዳይበቅል – ባድዋ ተራራ፤ በጎራዴው አርሶ – ጥይቱን የዘራ፤ ጭንቅላት የቀላው –
Moreየእሁድ እንጉርጉሮዬ ጨለማው ረዘመ~ ምንም አልታየን፣ ጀንበር ብልጭ ብላ~ቀን በወጣልን። በረጅም ሩጫ ~ ኖረን ስናሸንፍ፣ ወደ ሁዋላ ሆነ ~ላጭሩ ስንከንፍ ። በጊዜ ውንበዳ~ መላ የለው ዘንድሮ፣ ቤተሰላም ሆነ~ጉልት ላምባጉሮ። ስንበሌጥ ከመርን~ በጊዜ
Moreየቅድመ ታሪክ የሰው ልጅ መስፈሪያ ሆና አሻራውን አስቀምጦባት፣ የሰው ዘር መብቀያ የሃይማኖቶች ሁሉ መሬት፣ የብዙዎች መሰብሰቢያ የረጅም ታሪክ ባለቤት፤ ያብሮ መኖር የነፃነት የግብረገብ አምድ ፅናት፣ የዘመናት እናት አዛውንት ልጆቻቸውን ያሳደጉባት፤ ተምሳሌት የሆንሽ
Moreይድረስልኝ ላንተ በቁምህ ለሞትከው በደም ተጨማልቀህ ገምተህ ለሸተትከው ክቡር አልልህም ክብር የት ታውቅና ዶክተር አልልህም ምኑን ተማርክና ሃገር ሞተች እንጂ ባንተ ድድብና እስኪ ልጠይቅህ ማነው ያለህ በርታ እንደዚህ አርክሶ ያጣላህ ከጌታ እንዳሻህ
Moreበደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል፣ ባልነበር ልዩነት ባልተሰራ በደል፣ መንጋውን ሰብስቦ ይላል እንበቀል። የኦነግ ሲኖዶስ የጨበጠው መስቀል፣ ይላል ግደል!ግደል! ይላል ስቀል!ስቀል! ከፍ ካለው ቦታ እራሱን አውርዶ፣ ቀሳውስቱን ገሎ ፣ምዕመናኑን አርዶ፣ ክርስቲያን ነኝ
More“ተጠጋ ወደ እሳቱ”አገር ሳያጠፋ በቅጠል
Moreኳ! ኳ! ኳ! ይላል፤ በማርያም ደጃፍ – በገብርኤል፤ በጎርጊስ ደጅ – በሩፋኤል፤ በጨርቆስ ደጃፍ – በአማኑኤል፤ በተክልዬ – በሚካኤል፤ ኳ! ኳ! ኳ! እያለ፤ የመጨረሻው ደወል ተደወለ ! አትንበርከኩ በቃ ! ቆማችሁ የጴጥሮስን ሞት
More