/

አሳዛኝ ዜና ልብወለድ የሚመስል ግን “መራር እውነታ”

ወላድ እናት በማንነቷ ኦሮሞ ባለመሆኗ ብቻ በነቀምት ሆስፒታል ከተገላገለች በኋላ ልጇን መነጠቋ እና አባት ከእነ ባለቤቱ ከአስከፊው ጥቃት ሸሽተው መትረፋቸው ተገለጸ። በነቀምት ሆስፒታል ተፈጥሯል ያለውን አጸያፊ እና ከሙያዊ ስነ ምግባር ያፈነገጠ ዘረኛ

More

“ሰው ነው የሚናፍቀኝ” ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ

መስከርም አበራ ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ ጭርታው አንዳች ደስ የማይል ነገር ይናገራል። “ማንን ልጥራላችሁ?”

More
/

መግለጫውን የሚመጥን ዝግጅት ተደርጓል ወይ? አብይ ብቻውን ጦርነት አይገጥምም! – አሰፋ በድሉ

አብይ በራሱ የቁማር ቋንቋ ለመግለጽ ያህል ዕጁ ላይ የቀረው ስንት ካርድ ነው? ወያኔ እና አሜሪካ፤ ሱዳን? ሌላው አነግ ነው፡፡ቀሪው መላ ኢትዮጵያ ተፍቶታል፡፡ኢሳያስ ራሱ እንዲህም አይነት ሰውም አለ እንዴ ያለ ይመስለኛል፡፡ይህ ሰው ክህደትን

More

ሰብአዊ መብቶችን ያማከለ ዘላቂ መፍትሔን ለተፈናቃዮች ማመቻቸት በአግባቡ እራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ ያስችላቸዋል

ምንም እንኳን ለተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሔ ማፈላለግን በተመለከተ መንግሥት ተቀዳሚ ኃላፊነት ያለበት ቢሆንም የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም የዘላቂ መፍትሔ ጥረቶች ስኬታማ እንዲሆኑ የማገዝ ኃላፊነት አለባቸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ

More
/

ምነው ነገረ ሥራችን ሁሉ ላይ ላዩን ሆነ? – ጠገናው ጎሹ

February 12, 2023 ጠገናው ጎሹ አሁን ላይ የምንገኝበት እጅግ አስከፊና አደገኛ ሁኔታ የትናንትና የዛሬ ዱብ እዳ ሳይሆን ለዘመናት እያጠራቀምነው የዘለቅነው ልክ የሌለው የገዛ ራሳችን  የውድቀት አዙሪት ውጤት መሆኑን ለማስተባበል የሚሞክር የአገሬ ሰው ካለ

More
/

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ

ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ሦስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት “የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰቦች ቤተ ክህነት” ተብሎ የሚጠራ አዲስ ቤተ ክህነት ማቋቋማቸውን እና ለሃያ ስድስት የሃይማኖት አባቶች የጵጵስና ማዕረግ ሹመት

More

ከሁለቱም ወገን በጦርነቱ ሰበብ ለሞቱት ከ600 ሺ በላይ ዜጎች አካላቸው ለጎደለ ተጠያቂው ማነው? – ሴና ዘ ሙሴ

 የፐሮ መስፍንን ሃሰብ የጽሑፌ  መግብያ አድርጌለሁ ። ″ ያንጊዜም ሆነ ዛሬ ፣ በበኩሌ  የጎሣ መነፅር የለኝም ። ልሳሳት እችላለሁ ። አሥተያየቴ ለአንዳንድ ሰዎች አይጥምም ። … ይሆናል ። ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሥገን

More

ፍትህ ለክቡር ታዲዮስ ታንቱ፡፡ እውቀት ይስፋ ድንቁርና ይጥፋ ይህን ይላል የኢትዮጵያ ተስፋ (ቀ ሃ ስ)

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የዛሬው ባለጉዳያችን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከላይ በፎቶው እንደምትመለከቱት በመለስ ዜናዊ የጽልመት ዘመን  ከስርአቱ ጋር ተጣብቆ ሲኖር ትንሽ ቀረብኩ ብሎ ሲዳፈር ደግሞ እስር ቤት ተልኮ በምህረት ወደ ባህር ማዶ ያቀና ሰው ነው፡፡ በእስር

More
/

እናንተ ፈስኩ! – በላይነህ አባተ

ነፋስና ጊዜ በበልጉ ዘርቷችሁ፣ እንደ ባድማ አረም ያገፈገፋችሁ፣ ይሁና ዘር አጥፉ እየተሻማችሁ፣ ብርቱ ክንድ መንግሎ እንሰተሚነቅላችሁ፡፡ ዘራቸው ተቆጥሮ ድሆች ይጨፍጨፉ፣ ዘር አይጥፋ ያሉ ወህኒ ይታጎሩ፣ እናንተ ለድግስ ሂዱ ተሰብሰቡ፣ ሆድን አስፍታችሁ ዛቁ

More
/

በወለጋ በተከታታይ ለሚካሄደው የአማራ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ ፌደራል መንንግሥት ባለሥልጣናት ናቸው  – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

“ጣልያንም መጣ፤ ሄደ ተመለሰ፤ እንግሊዝም መጣ ሄደ ተመለሰ፤ ግብፅም ከጀለ ሄደ ተመለሰ፤  ህወሓትም ካደ፤ ሄደ ተመለሰ፤ ማን ቀረ ኢትዮጵያን እያተራመሰ?”                        ቅይጥ ጥቅስ ክፍል አንድ ስለ ውክልና ጦርነት አደገኛነት በተከታታይ ሳቀርብ የነበረውን

More

በሴቶች ላይ የሚደርስ የኃይል ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም – ከአኒሳ አብዱላሂ

02.12.2022   በአለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ግምባር ቀደምትነት አዘጋጅነትና ጉዳዩ በጥብቅ በሚያሳስባቸው በሰላም ወዳድ ኃይሎች በመደገፍ የብርቱካናማ ቀለም ቀን ተብሎ በተባበሩት አለም አቀፍ መንግስታት ድርጅት የተሰየመውንና ከ 1999 አ.ም ጀምሮ በየአመቱ እንደሚዘከርና

More
/

የሥም የለሽ ነፍስ ማን ያንሳሽ? (በላይነህ አባተ)

“የታወቀ” ነው የሚባለውን ወዲያኛው ዓለም ጠርቶታል ሲባሉ፣ ላብ እስቲነክራቸው ሲያደገድጉ አድረው ቢያነጉ እማይታክቱ፣ ዳሩ ድሀ ተቤተ መቅደስ ተመስጊዱ ውስጥ ታረደ ሲባሉ፣ የአስገዳይ ወንጀል ለመሸፋፈን ፕሮፓጋንዳ ምራቅ የሚተፉቱ፣ አለዚያም እንደ ክረምት አይጥ ፀጥ

More

አሸባሪውና ወራሪ የሕወሓት ታጣቂ ቡድን ከ40 በላይ በሚኾኑ የምዕራብ ጠለምት የአማራ ተወላጆች አሰቃቂና ዘግናኝ ግፍ

በሰሜን ጎንደር ዞን በምዕራብ ጠለምት፣ በማይጠብሪ፣ በአዳርቃይ አካባቢና በአዳርቃይ ከተማ ከሐምሌ 05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ከ14 ወራት በላይ ወራሪ ቡድኑ በቆየባቸው አካባቢዎች ዘግናኝ የኾነ ሰብአዊና ቁሳዊ የንብረት ውድመት አድርሷል። በወራሪው የሕወሓት ታጣቂ ቡድን

More

ሰማእታቱን የማያከብር ራሱን አያከብርም፤ ለራሱ ክብር የሌለውም ሌሎች እንዲያብሩት መጠበቅ የለበትም! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected] በዛሬው እለት አይሁዳውያን ፒትስ በርግ በሚባል የአሜሪካ ከተማ ከአራት ዓመታት በፊት በግፍ የተገደሉትን ሰማእታት እያስታወሱ ነው፡፡ ዲግሪ ጭነናል እያሉ የሚኮፈርሱና ጣታቸውን እያፍተለሉ ሲደስኩሩ የሚውሉ የአማራ ምሁራን ግን በዘሩ ምክንያት

More
1 2 3 8