ታዋቂ ሰዎች Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ታዋቂ-ሰዎች ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Sun, 12 Jun 2022 21:17:40 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png ታዋቂ ሰዎች Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ታዋቂ-ሰዎች 32 32 አርቲስት/ ዘማሪ/ ሙሉቀን መለሰ  https://amharic-zehabesha.com/archives/172892 https://amharic-zehabesha.com/archives/172892#respond Wed, 01 Jun 2022 20:27:13 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=172892 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አርቲስት/ ዘማሪ/ ሙሉቀን መለሰ  has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሙሉቀን መለሰ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ዳማ ኪዳነምህረት በምትባል መንደር በ1946 ዓ, ም ተወለደ ። አስር ዓመት ሲሆነው ወላጅ እናቱ በሞት ስለተለዩት አዲስ አበባ የሚኖሩት አጎቱ ላስተምረው ብለው አመጡት ። ኮልፌ ጳውሎስ ተብሎ የሚጠራው ት/ቤት ትምህርቱን መማር ቢጀምርም የአጎቱ ሚስት ይጠሉት ስለነበረ በብስጭት በትምህርቱ ብዙ ሳይገፋ ትምህርቱን አቋረጠ። ኮልፌ አካባቢ ልጆችን የሚያሳድጉ እንዳሉ በመስማቱ ሄዶ ጠየቅ ። እነሱም ተቀበሉት። የተቋሙ አስተዳደር በጣም ይወዱት ስለነበረ ሲጠሩት ሁሉ ” ኤሊቪስ ” እያሉ ነበር። ከውጭ ሀገርም ልብስ ይዘውለት ከመምጣታቸውም በተጨማሪ ውጭ ልከው እንደሚያስተምሩት በተደጋጋሚ ቃል ይገቡለት ነበረ ። አብዝተውም ይንከባከቡት ነበረ። ውለታቸውንም ዛሬ ድረስ ያስታውሰዋል። በዚሁ የልጆች ማሳደጊያ ጊቢ ውስጥ የሙዚቃ ት/ቤት ተከፈቶ

The post አርቲስት/ ዘማሪ/ ሙሉቀን መለሰ  has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/172892/feed 0
ዓለማየሁ ገላጋይ https://amharic-zehabesha.com/archives/171490 https://amharic-zehabesha.com/archives/171490#respond Mon, 18 Apr 2022 12:24:47 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=171490 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ዓለማየሁ ገላጋይ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ዓለማየሁ ገላጋይ ሚያዝያ 5 /1960 ዓ.ም በ አራት ኪሎ አካባቢ ተወለደ። በዳግማዊ ምኒልክ ፩ኛ ፪ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስኩል ኦፍ ጆርናሊዝም ተምሮ ተመርቋል። =ዓለማየሁ ገላጋይ “ኔሽን” ፣ ” አዲስ አድማስ ” ፣ “ፍትሕ” ፣ “አዲስ ታይምስ” ፣ እና “ፋክት”ን ጨምሮ በተለያዩ ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ በሚያቀርባቸው መጣጥፎች ይታወቃል። =ሥራዎች – ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት፣ ቅበላ፣ የብርሃን ፈለጎች፣ ኢህአዴግን እከሳለሁ፣ኩርቢት፣ ወሪሳ፣ አጥቢያ፣የፍልስፍና አፅናፍ ፣በፍቅር ስም ፣ መለያየት ሞት ነው ፣በእውነት ስም(ታለ) ፣ውልብታ፣በእምነት ሥም (ሐሰተኛው) የተሰኙ ልቦለድ ና ኢልቦለድ መፃሕፍት ለአንባቢያን አበርክቷል። ከዚህ በተጨማሪም “መልክዓ–ስብሐት ” በተሰኘው መጽሐፍ 27 ጸሐፊያን፣ያን ደራሲያን፣ገጣሚያንና ሰዓሊያን አሳትፎ በማሰናዳት ለአንባብያን አድርሷል። ዓለማየሁ ገላጋይ

The post ዓለማየሁ ገላጋይ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/171490/feed 0
የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል!! – ይድነቃቸው ከበደ https://amharic-zehabesha.com/archives/128162 https://amharic-zehabesha.com/archives/128162#comments Sun, 06 Mar 2022 00:10:05 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=128162 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል!! – ይድነቃቸው ከበደ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

+ይህ ብርቅዬ ጀግናችን እስካሁን በሕይወት ይኑር አይኑር በይፋ የታወቀ ወይም የተነገረ ነገር የለም ፤እንዲያም ተባለ እንዲህ ጀግናችን በልባችን ውስጥ ህያው ሆኖ ይኖራል !!! ] ለሀገራችን ሉዓላዊነት ለማስከበር በግንባር ቀደምትነት ተሰልፈው ታላቅ ገድል ከፈፀሙ በርካታ ጀግኖች መሀል አንዱ ነው፡፡ በፈፀመው ወደር የሌለው ጀግንነት ሊታወስ የሚገባ የሀገር ኩራት። ነገር ግን ጀግንነቱ በወጉ ያልተነገረለት፡፡ ጀግናው ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ዘላለማዊ ኩራት ከሆኑ ድንቅና ብርቅዬ ተዋጊዎች መሃል በጀግንነቱ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው፡ ፡ በ1944 ዓም የተወለደው ይህ ብርቅዬ ጀግና ታላቅ ገድል ከፈፀመባቸው የውጊያ ውሎዎቹ መሃል የሐምሌ 27 ቀን 1969 ዓ.ምህረቱ ይቀድማል፡፡ በዚያ ወቅት ትምክህተኛው የዚያድ ባሬ መንግስት በምስራቅ ኢትዮጵያ ግዙፍ ወታደራዊ ወረራ ይፈፅሞ ነበር፡፡ ይህንን

The post የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል!! – ይድነቃቸው ከበደ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/128162/feed 2
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ማነዉ? ክፍል አንድ (በንጉሤ ዶሌቦ) https://amharic-zehabesha.com/archives/126576 https://amharic-zehabesha.com/archives/126576#comments Sat, 29 Jan 2022 23:24:14 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=126576 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ማነዉ? ክፍል አንድ (በንጉሤ ዶሌቦ) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ከአባቱ ከአቶ ጴጥሮስ ሎዳሞ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ሸዋዬ አብርሃም በአሁኑ ደቡብ ክልል ሀዲያ ዞን ምስራቅ ባዳዋቾ ወረዳ አንደኛ አምቡርሴ ቀበሌ ሐምሌ 13 ቀን 1943 ዓ.ም ተወለደ፡፡(ፎጊ) በሚል የበረራ ኮድ ስሙ የሚታወቀዉ የሰማዩ ጀግና ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ከቤቱ ሶስተኛ ልጅ ነዉ፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ በመልካም ፀባዩ የሚታወቅ፣ደፋር፣ቁጡ ግን ደግሞ ይቅር ባይና ተግባቢ ባህሪይ ያለዉ ሲሆን በትምህርት አቀባበሉ ንቁና ጎበዝ እንዲሁም ወታደር የመሆን ዝንባሌም ነበረዉ፡፡ ዕድሜዉ ለትምህርት ሲደርስ ት/ቤት ገብቶ የተከታተለ ሲሆን እስከ አስራ አንደኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ድረስ ትምህርቱን በሆሳዕና ከተማ በቀድሞ ራስ አባተ ቦያለዉ በአሁኑ የካቲት 25/67 ትምህርት ቤት ተከታትሏል፡፡የአስራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርቱን በዚሁ ት/ቤት እየተከታተለ እያለ በወቅቱ

The post ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ማነዉ? ክፍል አንድ (በንጉሤ ዶሌቦ) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/126576/feed 1
አንጋፋዋ ድምጻዊት ጠለላ ከበደ አረፈች! (1931 – 2014 ዓ.ም) https://amharic-zehabesha.com/archives/124312 https://amharic-zehabesha.com/archives/124312#respond Mon, 22 Nov 2021 15:47:57 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=124312 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አንጋፋዋ ድምጻዊት ጠለላ ከበደ አረፈች! (1931 – 2014 ዓ.ም) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ተቦርነ በየነ ከ 1931 – 2014 ዓ.ም ድምጻዊት ጠለላ ከበደ ከአርበኛ አባትዋ አቶ ከበደ ወርቄና ከእናቷ ወ/ሮ ደስታ ብሩ ከጣልያን ወራሪ ጋር ሲዋጉ ቆይተው ወደ ኬንያ ተሰደው ሲኖሩ ሲኦሎ በምትባል የኬንያ ከተማ በህዳር 12/1931 ዓ.ም ተወለደች። አራት አመቷ ሲሆን ነፃነት መጣ ተብሎ ሁሉም ወደ አገሩ ሲመለስ ጠለላ ከበደም ከቤተሰቦቿ ጋር ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ጠለላ ከበደ እንደማንኛውም የዚያን ወቅት ተማሪ አዲስ አበባ ውስጥ ሰፈሯ በሚገኝ የቄስ ት/ቤት ፊደል ከቆጠረች በኋላ ዲታ ዲባ የሚባሉ ጣልያናዊ ት/ቤት፤ ከዚያም ጊዮርጊስ ት/ቤት፤ ሃኪም ወርቅነህ የሚባል የማዘጋጃ ት/ቤት፤ በመጨረሻም ሚሲዮን ላዛሪስት የአሁኑ ሴንትሜሪ ት/ቤት እሰከ አምስተኛ ክፍል ገብታ ተምራለች። የዘፋኝነት ተሰጥኦ የነበራት ጠለላ ከበደ በ ቀዳማዊ

The post አንጋፋዋ ድምጻዊት ጠለላ ከበደ አረፈች! (1931 – 2014 ዓ.ም) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/124312/feed 0
ለጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ (ጌጡ ተመስገን) https://amharic-zehabesha.com/archives/122688 https://amharic-zehabesha.com/archives/122688#comments Mon, 18 Oct 2021 10:58:20 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=122688 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ለጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ (ጌጡ ተመስገን) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በደቡብ ክልል በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ። ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2014 የቆመው የጀግናው ሐውልት ያረፈበት ስፍራ ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ በመባል ይታወቃል። ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ ማንናቸው? …በዚህ ጊዜ ከጠላት ወገን በተተኮሰ አየር መቃወሚያ የሚያበረው ኤፍ 5 ኢ ተዋጊጀት ተመታ፡፡ ይኼኔ እሱ በዥንጥላ ወርዶ ህይወቱን ማትረፍ ነበረበት፡፡ ነገርግን የሚያበረውንም ጀት ጭምር እንጂ የራሱን ህይወት ብቻ ማትረፍ አልፈቀደም፡፡ እናም የሚያበረውን ጀት በቆራጥነት እየቀዘፈ ወደ ደብረዘይት አየር ማረፊያ ገስግሶ በሰላም አረፈ፡፡ የተመታውም ጀት ተጠግኖ እንደገና ለግዳጅ ተሰማራ፡፡ ሐምሌ 30 ቀን 1969 ዓ.ም በነገሌ ቦረና ግንባር የተሰማራውን የሶማሊያ ጦር የቦንብ ናዳ በማውረድ ጠላትን ብትንትኑን ማውጣቱን ቀጠለ፡፡ ይህ

The post ለጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ (ጌጡ ተመስገን) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/122688/feed 3
አለማየሁ እሸቴ https://amharic-zehabesha.com/archives/122043 https://amharic-zehabesha.com/archives/122043#respond Fri, 03 Sep 2021 22:41:36 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=122043 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አለማየሁ እሸቴ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

3 መስከረም 2021 የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ሲነሳ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ድምጻውያን መካከል አንዱ ነው። ከኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ሸክላ ህትመትም ጋር ስሙ አብሮ ይነሳል። የሙዚቃ ሥራቸውን በሸክላ ቀድመው ካሳተሙ የመጀመሪያዎቹ ድምጻዊያን መካከል አንዱ እንደሆነ ይነገራል-አንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ። አለማየሁ የተለያዩ ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎቹ በሙዚቃ ወዳጆች ልብ ውስጥ ከፍ ያለ ክብር አስገኝተውለታል። በቄንጠኛ አለባበሱና የፀጉር ስታይሉ [አበጣጠሩ] በዘመኑ ወጣቶች ልብ ውስጥ የገባም ነበር። ድምጻዊ አለማየሁ ነሐሴ 27 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረበት የልብ ህመም ምክንያት በ79 ዓመቱ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምጻዊ አለማየሁ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን እስከ ሦስት ዓመቱ ድረስ ከእናቱ ጋር ደሴ ነበር ያደገው። ከዚያም የሦስት ዓመት ልጅ ሳለ

The post አለማየሁ እሸቴ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/122043/feed 0
ሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ (1931-2021) https://amharic-zehabesha.com/archives/128187 https://amharic-zehabesha.com/archives/128187#respond Tue, 22 Jun 2021 02:08:58 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=128187 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ (1931-2021) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ለሰምና ወርቅ መጽሔት ስለሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ በምናነሳበት ጊዜ በተደጋጋሚ የተገለጠውን ታሪካቸውን ለመድገም ሳይሆን በተለይ ለሰምና ወርቅ ሁለ- ገብ የጥናትና የምርምር መጽሔት ያደረጉትን አስተዋጽዖ ከግል ታሪካቸው እንደ አንድ ምዕራፍ አድርገን ለማስተዋወቅ ከሚል ዓላማ ተነስተን ነው። በቅድሚያ ግን የመጽሔታችን አዘጋጆች ለሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ ያለንን አድናቆት በአንክሮ መግለጥ እንፈልጋለን፤ የመጽሔቱ ባለውለታ ናቸውና። ገና ከመቅድሙ ሰምና ወርቅ በ1979 ዓ.ም ሲቋቋም በየአራት ወር በወረቀት እየታተመ ይወጣ ነበር። መጽሔቱ ሁለት ቅጾች ካወጣ በኋላ ስለመጽሔቱ የሚገልጥ ደብዳቤ ለሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ ተጽፎላቸው ነበር። በሰጡት መልስ እጅግ ትምህርታዊ የሆኑ ምክሮችን ልከውልን በደስታ ተቀብለን ሥራ ላይ አውለናቸዋል። በስልክም ስንነጋገር በፈቀዱት ኢትዮጵያ- ነክ ርዕስ ላይ ጽሑፍ እንዲያበረክቱ ስንጋብዛቸው ያለማመንታት

The post ሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ (1931-2021) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/128187/feed 0
የጳውሎስ ኞኞ ቀልዶች – ጋዜጠኛና ደራሲ https://amharic-zehabesha.com/archives/110884 https://amharic-zehabesha.com/archives/110884#respond Sun, 13 Sep 2020 03:25:48 +0000 https://zehabesha.info/?p=110884 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የጳውሎስ ኞኞ ቀልዶች – ጋዜጠኛና ደራሲ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ጳውሎስ ኞኞ ክፍል 1 ጳውሎስ ኞኞ ክፍል 2 ጳውሎስ ኞኞ ክፍል 3  

The post የጳውሎስ ኞኞ ቀልዶች – ጋዜጠኛና ደራሲ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/110884/feed 0
ድንቅ ቆይታ ከደራሲና ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ ጋር https://amharic-zehabesha.com/archives/107137 https://amharic-zehabesha.com/archives/107137#respond Tue, 30 Jun 2020 18:08:54 +0000 https://zehabesha.info/?p=107137 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ድንቅ ቆይታ ከደራሲና ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ ጋር has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ድንቅ ቆይታ ከደራሲና ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ ጋር

The post ድንቅ ቆይታ ከደራሲና ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ ጋር has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/107137/feed 0