ያማራ ሕዝብ ሆይ ቋንቋህን አርም፣ አረመኔን አረመኔ አለማለት ፈሪነት እንጅ ጨዋነት አይደለም

ከፈሪነት የሚቆጠር ያማራ ሕዝብ አጉል ጨዋነት ጠላትህን ውደድ የሚለው ብሂል የሚሠራው በመንግስተ ሰማያት ለሚመሰለው ለተምኔታው (utopian) ዓለም ነው፣ እዚያ ዓለም ላይ ማንም የማንም ጠላት አይደለምና፡፡  በእውናዊው (real) ዓለም ግን ጠላት ማለት ስለሚጠላህ ልትጠላው የሚገባ ማለት ነው፡፡  መሪር ጠላትህን አምርረህ ልትጠላ፣ የሕልውና ጠላትህን ደግሞ ሕልውናውን ልትጠላ ይገባል፣ በጽኑ ያልጠላኸውን በጽኑ አትታገለውምና፡፡ ለምሳሌ ያህል የኦነግ መንጋ አማራ ሲያርድ ዶሮ ያረደ የማይመስለው አለቆቹ አማራ አውሬ ነው እያሉ ደጋግመው ስላስተማሩት የማርደው አውሬ እንጅ ሰው አይደለም ብሎ በጽኑ ስለሚያምን ነው፡፡  ስለዚህም ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሱትን አረመኔወች ሳያጠፉት በፊት ሊያጠፋቸው የሚችለው፣ አረመኔነታቸውን በሚግልጹ አጠራሮች እየጠራ አምርሮ ሲጠላቸው ብቻ ነው፡፡ ጥድ አለቦታው ብሰና ይሆናል እንዲሉ፣ ጨዋነትና ይሉኝታ ትርጉም ያላቸው ለሚያውቃቸው ብቻ ነው፡፡  በወያኔና በኦነግ መዝገበ

Read More »

አማራ ሆይ! እንኳን በይሁዳዊና በኤፍሬም ይሳቃዊ ሽምግልና በእውነተኛ ሽምግልናም የህልውና ተጋድሎ ከዳር አይደርስም!

በላይነህ አባተ ([email protected]) እንደ ይህ አድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ ማእበል የተጥለቀለቀው ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ይሁዳዊ ሽምግልናን የወንበር ማስጠበቂያና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ አድርጎ መጠቀም ተጀመረ ውሎ ኣድሯል፡፡  ክርስቶስ አእዋፍዋ የሆነውን ቅድስት ቤተክርስትያን ሳይቀር በይሁዳዊ የሽምግልና መሳሪያ ሊያጠፋ ተቀጣጥሎ የነበረውን ትግል  በይሁዳ ሽማግሌዎች አቀዝቅዞ ቤተክርስትያኗን እንደገና አደጋ ላይ ጥሏል፡፡ በታሪካዊትና መንፈሳዊት ኢትዮጵያ ሽምግልና ከእውነተኛ ችሎት እጅግ የበለጠ ርትኡ ፍርድ የመስጥትና ዘላዊ ሰላምን የማስፈን መለኮታዊ ሀይል ነበረው፡፡ የኢትዮጵያን መንፈሳዊና ባህላዊ እሴቶች እየጠራረገ የሰይጣንን የቅጥፈት፣ የሌብነት፣ የአውሬነትና የጭራቅነት መንፈስ ሲሰራና ሲተክል የኖረው ይሁዳው ይህ አድግ ከመጣ ጀምሮ ሽምግልና ተበዳይን ከበዳይ እግር የሚያስደፋና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ ሆኗል፡፡ ይህ አድግ ቁጥር አንድ ኤፍሬም

Read More »

ሰበር:ጎንደር ታሪክ ተሰራ ቪዲዮ/ብልጽግና አማራ ላይ አዲስ ውሳኔ አሳለፈ/ውጊያው እና ተቃውሞው ተባባሰ የገባው ሀይል ተደመሰሰ/በአማራ ጉዳይ መግለጫ ወጣ

  ሰበር:ጎንደር ታሪክ ተሰራ ቪዲዮ/ብልጽግና አማራ ላይ አዲስ ውሳኔ አሳለፈ/ውጊያው እና ተቃውሞው ተባባሰ የገባው ሀይል ተደመሰሰ/በአማራ ጉዳይ መግለጫ ወጣ

Read More »