መግቢያ በ13 ማርች 2023 “ወደ ሰላም ወይም ወደ ቀውስ፤ የትግራይ – ኢትዮጵያ ጉዳይ” በሚል ርእስ አንድ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር። የዛሬውን ጽሁፌን ርእስ ደግሞ “ኢትዮጵያ ወደ ቀውስ” ብዬዋለሁ። ይህን ያልኩት በጣም በሚያስገርም ፍጥነት
Moreከኢንግዲህ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሠዉ ሁሉ በራሱ አገር እና አያት ቅድመ አያቱ የህይወት ዋጋ ገበረዉ በደም እና በአጥንት በመሰረቷት አገር በየዋህነት ለዳግም ባርነት እና መናጆ ዜጋ ሆኖ ሲጎተት የሚጎተት አይኖርም፡፡ ላለአለፉት ሶስት አሰርተ
Moreጠ/ሚ አብይ አህመድ ፣ ከረመዳን ፆም ቀድመው ፣ አዲስ ካርታ መዘዋል ። ጆከርን ። በአዲስ የፖለቲካ ቁማር ጫዎታ ብቅ ብለዋል ። ፆሙ በመግባቱ ዛሬ አላህ ልብ እንዲሰጣቸው እንለምንላቸዋለሁ ። መካሪ የሌለው ንጉሥ ሆነዋልና ! ” የካርታ ፖለቲካ ወይም ፖለቲካዊ ፖከር
Moreኢትዮጵያ ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ ግንቦት 20 ይዞት የመጣዉ የማይቋጭ መከራ ለኢህአዴግ የሥልጣን መከዳ በመሆን በህዝብ እና በአገር ላይ ለደረሰዉ ፖለቲካ አመጣሽ የሰለሳ ዓመታት ጥፋት ተጠያቂ እንዳይሆንም መከላከያ ሆኖታል ፡፡ ላለፉት ሶስት አሰርተ
More“I hope he [PUTIN] will be taken out, one way or the other. I don’t care how they take him out.” “ይግደሉት እንጅ በማናቸውም መንገድ ፑቲንን ቢገድሉት ደስ ይለኛል፡፡” (Lindsay Grham (ሊንድሴ ግራሃም), US Senator (ያሜሪቃ ሲናተር)
Moreአፍራሽ ገቢር አንድ፡- ስልጣን አልለቅቅም ዩትዩብ ላይ የምፈልጋቸውን ቪድዮችን ስፈልግ ድንገት ማስታወቂያውን አየሁትና ይህ ሰውዬ ደግሞ ምንድን ብሎ ነው የሚሰከስከው ብዬ አለፍ አለፍ አድርጌ ተመለከትኩት፡፡ በንግግሮቹ እጅግ አፍራሽ ነገሮችን አዳመጥኩ፡፡ እናም እንደ
More‘‘እኔ ግን የእነዛን ሁሉ ክርስቲያኖች ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየሁ ድል አደረግኩ ብዬ ደስ አይለኝም…’’ (ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ከዐድዋ ድል በኋላ ለአውሮፓውያን መንግሥታት ከጻፉት ደብዳቤ የተቀነጨበ) 1. እንደ መንደርደሪያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ‘በፌዴራል መንግሥቱ’ እና ‘በሕወሓት’ በኩል የተደረገውን መቶ ሺሕዎች ያለቁበትን የእርስ በርስ ጦርነት ለመዘገብ ግንባር ላይ የሰነበተ፤ በአንድ የግል መገናኛ ብዙኃን ላይ ተቀጥሮ ይሠራ የነበረ ጋዜጠኛ ወዳጄ-
Moreበላይነህ አባተ ([email protected]) ጉድጉዳድ ሲምስ የኖረ ቀበሮ ከጥቂት ዓመታት በፊት ጉድጓድ ሲቆፍር የበለዘውን ፊቱን ቅባት ተቀብቶ፤ አይኑን ተኳኩሎና የበግ ለምድ ለብሶ ኢትዮጵያ የሚባል አሞሌ ጨው ይዞ ብቅ አለ፡፡ ኢትዮጵያ የሚለውን አሞሌ ጨው
Moreአበዉ መሬት ያለዉ ጦርነት አለበት ይላሉ ፡፡ ይህ በተለይ እን ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በልዩ ሁኔታ የሚሰራ እና ምንአልባትም ለሁለት አገራት በእጂጉ የታለመ ህልም ይመስላል ፡፡ ራሽያ እ.ኤ.አ. በ1941 በጀርመን እና ተበባሪወቿ ወረራ
Moreአሸባሪውን ትህነግ/ወያኔ በአሁኑ ሰአት ከአሸባሪነት መዝገብ ማንሳት ታሪካዊ ስህተት ነው! ትህነግ/ወያኔ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ሴረኝነት፣ ጸረ-አማራነት፣
Moreአብይ ባለው ስልጣን ወንጀሎቹ እንዳይፈጸሙና እልቂቶቹ እንዳይበዙ ማድረግ ሲችል እያወቀ፣ ፈቅዶና አዛዥም አስፈጻሚም ፣ፈጻሚም ራሱ ሆኖ ካደረጋቸውና ካስደረጋቸው ስቅጣጭ ግድያወች፣ ዘረፋውች፣ ጭፍጨፋውች፣ ሌብነቶች እስራቶች ማፈናቀሎች ….ወዘተ ወንጀሎች ውስጥ ለዛሬው እጅግ በጣም ጥቂቶቹን
Moreወገኖቸ በኢትዮጵያ ምድር ባለጊዜዎቹ መደመር የሚል ፍሬፈርስኪ የሆነ ፍልስፍና ፈጥረው እየሰበኩን፣ እያቀነቀኑልን እየለፈፉልን ይገኛሉ። መቸም “ዐይን የማያየው ፣ ጆሮ የማይሰማው የለም” እንዲሉ እደፈረደብን የሚሆነውን በአርምሞ መጠበቅ ነው። እቺ ያልታደለች ሃገር የመሪዎች ላቭራቶሪ
Moreየአእምሮ ህመም ዓይነቱና መጠኑ ብዙ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ወደምሁራን ሰፈር ሳንዘልቅ እኛ የሙያው ባይተዋሮችም በተሞክሮና በተጨማሪ ንባቦች በዚሁ በአእምሮ ህመምና በሌሎችም አካላዊና ሥነ ልቦናዊ(አእምሯዊ) ደዌያት ዙሪያ የማይናቅ ዕውቀት እንደሚኖረን ግልጽ ነው፡፡
Moreመጋቢት 19፣ 2023 በመጀመሪያ ደረጃ የነቃ የሚለው ከንቃተ-ህሊና ጋር በቀጥታ የሚያያዝ ሲሆን፣ የጭንቅላትን በከፍተኛ ደረጃ የመዳበር ጉዳይ የሚመለከት ነው። ንቃተ-ህሊና ያለው ሰው፣ ወይም ጭንቅላቱ በደንብ የዳበረ ሰው ካልዳበረው የሚለየው አንድን ነገር እያየ እንዳላየ ዝም
More