በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ፤

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በፌዴራል መንግስት እና ራሱን የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር (ትሕነግ) እያለ በሚጠራው ቡድን መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም የተደረገውን ድርድር እና በኋላም የተደረሰውን የሰላም ሥምምነት አስመልክቶ በየጊዜው

More

የህ.ወ.ሓ.ት ከሽብርተኝነት መሰረዝ ዘላቂ ሰላምን፣ እፎይታንና ቅቡልነትን የሚያመጣ አይደለም!

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ባካሄደው «ልዩ ጉባኤ» ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)ን ከአሸባሪነት እንደሰረዘው ማወቅ ችለናል፡፡ ኢዜማ የትኛውም አይነት በሀገራችን ላይ የሚፈጠሩ ልዩነቶች በውይይት መፈታት

More

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ያቀረቡትን ሪፖርት አስመልክቶ _______ ንቅናቄያችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን 2015 ዓ.ም ለአዲስ አበባ ከተማ

More

በሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት መዳበር አስፈላጊ መሆኑን በጽኑ ያምናል – ኢዜማ

emaለዚህ ሥርዓት መዳበር ዋና ሚና ከሚጫወቱት ተቋማት መካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጠቃሽ ናቸው። እነዚህ ፓርቲዎች የሀገሪቱን ሕጎች አክብረው በሰላማዊ መንገድ እስከተንቀሳቀሱ ድረስ ማንም አካል በሐይል እንቅስቃሴያቸውን ሊያስቆም አይገባም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተመለከትነው እንዳለው

More

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተላከ ደብዳቤ- እንደወረደ የቀረበ

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዓቢይ አህመድ አሊ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓም (March 8, 2023) ለተከብሩ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትውልድና ታሪክ

More

የ127ኛ ዓመት የዓድዋ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የ127ኛ ዓመት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅትን በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል። በዚህም በመንግስት ደረጃ መዋቅራዊና ሥርአታዊ በሆነ መልኩ ታሪክ ለመበረዝ የተሄደበትን ርቀት ተመልከተናል። በዓሉ ለዘመናት ሲከበርበት ከነበረው ምኒልክ አደባባይ ከመቀየር

More

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወቅታዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ አስመልክቶ ላወጣው መግለጫ የተሰጠ ድጋፍ 

የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. (February 23, 2023) የአማራ ክልል መንግሥት በየካቲት 13 2015 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ያለችበትን የህልውና አደጋ አመላክቶ አደጋው የመነጨውም የታሪክ እስረኛ በሆነ በሐሰት ትርክት የሰከረና ህዝብን ከህዝብ እያጋጨ የግልና

More

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ

የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 የካቲት 14 2015 የሉዓላዊነታችን መደፈር የእኛ የኢትዮጵያውያን ትዕግስት መጨረሻ የደቡብ ምዕራብ ክልል ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የደቡብ ሱዳን ድንበር ታጣቂዎች ወደ ኢትዮጵያ

More

ምላሽ ግንዛቤና ማስጠንቀቂያ! (ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት)

ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት (ዐሕድ) AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO)   በነአቢይ አሕመድ ኦነግ ኦሕዴድ አስተባብሪነት ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም የተደረገዉን መፈንቅለ ሲዶኖስ አስመልክቶ ሰሞኑን እየሆነ ያለዉን ከፍተኛ ሃገራዊ ቀዉስ፣ የሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል አጥቢያ ካህናትና

More

የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ከፍተኛ የፖለቲካ ለውጥ ያስፈልጋል

የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ። በ 11 ኛውና በ12ኛው ክፍለ ዘመን ጊዜ፣ በዓለም ላይ ገና የህንጻ ስራ ጥበብ ባልዳበረበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩ የስነ

More
/

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ

ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ሦስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት “የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰቦች ቤተ ክህነት” ተብሎ የሚጠራ አዲስ ቤተ ክህነት ማቋቋማቸውን እና ለሃያ ስድስት የሃይማኖት አባቶች የጵጵስና ማዕረግ ሹመት

More

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጥር ፳፱ እስከ የካቲት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ለ ፫ ተከታታይ ቀናት በመላው ዓለም የታወጀው የነነዌ ፆም

More

በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ያነጣጠረው የአገዛዙ የጥፋት ዘመቻ ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሙማን የማዋለድ ነው!

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጪ ቀኖናና ዶግማ ተጥሶ፤ መፈንቅለ ተዋህዶ በሚመስል በህገወጥ አሰራር ጳጳሳት መሾም ፍፁም ወንጀል እንደሆነ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ያምናል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በቅጡ ለመማር ከተፈለገ

More

ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ አዋጅ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ አዋጅ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም

More
1 2 3 8