ለሀገራቸው ከሰሩት ዓበይት ሥራዎች መካከል በጥቂቱ…. ▻ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮች ተገቢውን ውክልናና ጥቅም እንድታገኝ ያደረጉት ተጋድሎና ጀብድ ቀን በባቡር ፣ ሌሊት በመርከብ እንዲሁም በአውሮፕላን ያለእረፍት ለበርካታ ቀናት እየተጓዙ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስጠበቅ
Moreበኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ካኖሩት መካከል አንዷ ናት፡፡ በተለይ ከ 1962 -1983 ለ 21 አመት በሚድያው ዘርፍ ናኝታበታለች፡፡ መነን መጽሄት ላይ ሰርታለች፡፡ አዲስ ዘመንም ቤቷ ነበር፡፡ ብዙ ወንድም አገኘሁ አለሙ
More1. ልዕልት ፀሀይ ኃይለስላሴ — የመጀመሪያው የነርሲንግ ሞያ ያጠናችና ለመጀመሪያ ጊዜ በሬድዮ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ 2. ዶ/ር ወዳድ ኪ/ማርያም — የመጀመሪያው ሴት ሀኪም 3. አውሮኘላን አብራሪ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት እምሩ ሲሆኑ ለብቻቸው
More“ሹመቴን መልሱ” ቴዲ አፍሮ – Teddy Afro Tikursew | Adwa
Moreኀይሌ ላሬቦ በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም የዓለምን ታሪክ ሂደት የቀየረው፣ አዝማሚያና ቅርጽ የለወጠው በመንደሯ
Moreኪዳኔ ዓለማየሁ PDF- [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]- መግቢያ፤ በቅርቡ፤ አምባሳደር ዘውዴ ረታ የደረሱት፤ “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” መጽሐፍ(1)፤ በሰሜን አሜሪካ፤ በልዩ ልዩ ከተሞች እየተሸጠ በመሆኑ፤ አንድ ወዳጄ፤ ለኔም ልኮልኝ አንብቤዋለሁ። ይህን መጣጥፍ የማቀርበው ግን፤ ስለ
Moreያ ትውልድ ተብሎ የሚታወቀውና በአውሮፓውያን አቆጣጠር በ 1960ዎቹና በ 1970ዎቹ፣ በተማሪውና በግራ ዘመም ድርጅቶች ተካፋይ የነበረው ትውልድ፣ በዘመነኞች ብዙ የሚወቀስባቸው ነገሮች መኖራቸው የሚታወቅ ነው። በጥቅሉ ሲታይ ኩነኔው የሚጠነክረው ግን ‘የ ብሄረሰቦች ጥያቄ
More1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ [ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ] ከ 1884 — 1963 ዓ.ም 2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ [መሊክቱ ጀንበሬ] ከ 1902 — 1971 ዓ.ም 3. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት [መላኩ ወልደሚካኤል] ከ 1910 —
Moreኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮችን ሾማ ማሰራት ከጀመረችበት ከአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ አሁን በቅርቡ እስከተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ድረስ 30 (ሰላሳ) በላይ በሚኒስትር ማእረግ ያሉ ሰዎች ሃገራችንን በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት አገልግለዋል። እ.ኤ.አ
Moreህዳር 29 ቀን 1965 ዓ.ም ከ 50 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ረፋዱ ላይ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 707 ጄት አውሮፕላን ከአዲስ አበባ በአስመራ በኩል ወደ አቴንስ ሊያደርግ የታሰበው
Moreብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ብለው “ጣሊያንን ተቀበሉ ብዬ አልሰብክም፣ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ ምድሪቷም ጣሊያንን እንዳትቀበል አውግዣለው” በማለታቸው በፋሺስት ኢጣሊያ በግፍ በጥይት ተደብድበው የተገደሉበት ዕለት ነው። << ሰምዓቱ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ
Moreየኢትዮጵያ ታሪክ አባት ተክለፃዲቅ መኩሪያ ብዙ የታሪክ መፅሀፍት ፅፈዋል ። የታሪክ ፀሐፊው የኢትዮጵያን ሙሉ የሶስት ሺህ አመት ታሪክ በአጠቃላይ በአስራ አንድ መፅሀፍት ፣በስፋትና በዝርዝር የዳሰሱ ናቸው። ዳጎስ፣ ዳጎስ ያለ ቅፅ ያላቸው እነዚህ
Moreያ ትውልድ ቅጽ 10 ቁጥር 2 የካቲት 04 ቀን 2015 ዓ.ም. በድምጽ ለማድመጥ እዚህ ይጠቁሙ ( www.yatewlid.org/images/mp3/H15Adma.mp3) ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ነው። ልክ የዛሬ 45 ዓመት ቀኑ የካቲት 4
More…እኛ ግን እንኳን ለእልፍና ለሁለት እልፍ ሰው፤ የኢጣሊያ አገር ሰው ሁሉ ቢመጣ የኢጣሊያን ጥገኝነት ይቀበላሉ ብለህ አትጠርጥር።…(ዳግማዊ ምኒልክ ነሀሴ 23 ቀን 1887 ዓ/ም ኤሮፓ ለነበረው ለሙሴ ኢልግ የፃፉት የግል ደብዳቤ) *** …እኔ
More