የአብይ የጤና ሁኔታ ይመርመር

ከባለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የማይሆኑ እና የኢትዮጵያን እጅግ የሚያስቆጡ ውሳኔዎችን እየወሰኑ እያደረጉ ነው፡፡ ምናልባት ጠቅላይ ሚንስትሩ ቀስ እያለ በሚጎዳ እና አእምሮን በሚያስት በራዳዮ አክቲቭ ንጥረ ነገር ተመርዘው ሊሆን ስለሚችል ከፍተኛ ሕክምና ወዳለበት ቦታ ተወስደው እንዲታከሙ እና የዕለት ተዕለት የመንግስት ተግባራትን የሚያከናውን ጊዜያዊ ሌላ ጠቅላይ ሚንስትር እንዲሾም ያስፈልጋል፡፡ ለዚህም የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ሁሉ የሚጠበቅባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ የጠ ቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ችፍ ኦፍ ስታፍ፣ የፕሮቶኮል ሹሙ፣ የቤተ መንግስት ጠባቂዎች እና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት፣ የሚንስትሮች ም/ቤት፣ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባት የሚጠበቅባችሁን እና በሕግ የተጣለባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ አጥብቀን እናሳስባለን፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር እና በሀገር እና በሕዝብ ላይ ተጨማሪ በደል ቢደርስ ሙሉ ኃላፊነት እንደምትወስዱ ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን፡፡

ጠቅላይ ሚንስትሩ ከፍተኛ የጤና መታወክ ላይ ነው ያለው፡፡ የመታከም መብት አለው፡፡ ለእርሱ ላይታወቀው ይችላል፡፡ ስለዚህ በቅርቡ ያላችሁ ሰዎች ልታሳክሙት ይገባል፡፡ ወደ ሙሉ ጤነኝነቱ እስኪመለስም ድረስ በምትኩ ሌላ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚንስትር ልትመርጡ እና ሀገራችሁን ከመቼውም ጊዜ በላይ ከአደጋ ልትታደጓት ይገባል፡፡ የሀገር መከላክያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ አባላት ከመቼውም ጊዜ በላይ በውጭም በውስጥም ከሚጣልባት አደጋ ሀገራችሁን ልትከላከሉ እና ልትጠብቁ ይገባል፡፡

 

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ
Anonymous

ተጨማሪ ያንብቡ:  የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ የቀብር ሥነ ሥርዓት በተወለደበት አምቦ ከተማ ተፈጸመ

5 Comments

  1. ይሄ ነገር በቀላሉ ሊታይ አይገባም አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ ህወአት በሰብአዊ መብት ጥሰትና በጦር ወንጀለኝነት ይጠይቁ ሲል የጠ/ሚንስትሩ ፓርላም ህወአት ነጻ ነው ወንጀል የለበትም አለ አሁን ማን ቀረ? አብይ ህወአትን ነጻ ካወጣው ተጠያቂው እራሱ ብቻ ይሆናል ማለት ነው ታዲያ ይሄ የጤንነት ነው? መካሪ የሌለው ንጉስ የተባለው እዚህ ላይ ነው። አማካሪዎቹ ቀጀላ መርዳሳ፣ሌንጮ ለታ፣አባዱላ ገመዳ፣ዲማ ነገዎ፣አገኘሁ ተሻገር እነዚህ ስብስቦች ስለ ሰላም ብልጽግና ሀሳብ ማመንጨት ይሆንላቸዋል? ያልተሰሩበትን።።።።

  2. I completely agree, the way he was at the start of his leadership and the things he do now. It is absolutely a sign of insanity. i am not a doctor but if he is my family member, i would have worried just by looking the signs. He is more than just a family member, Ethiopia a 100million people is on his hand. So how can we just be silent on the matter. It is worrying time really.

  3. The lunatic prime minster Abiy is sick with manic depression. He shows the hallmark symptoms of the disease. He is astoop; he has severe mood swings; he changes his thoughts and plans frequently, he displays excessive narcissism etc. He should be admitted in a psychiatric hospital if the country needs normalcy.

  4. He might not be the first one, the world has witness so many cases like this. The western devils can do anything to dismantle historical countries like Ethiopia. The idea is good. Let those placed near him do the job.
    May God save our beloved country Ethiopia! Peace be up on us!

Leave a Reply

Your email address will not be published.