ጥብቅ ሚስጥር! ኦነግ ሸኔ የብልጽግና አንዱ ክንፍ ነው! // በጋራ የሚሰሩት ኦፕሬሽን ሲጋለጥ!

ከወልቃይት ለጌታቸው ረዳ ጥሪ የተሰጠው ምላሽ! | የኢትዮ ኒውስ አሁናዊ መረጃዎች!

ተጨማሪ ያንብቡ:  የፌደራል ስርዓት መርሆዎች በ ገለታው ዘለቀ

1 Comment

  1. ጎበዝ በመሪዎቻችንን የሚደረገው ቀልድ ምንድነው? ጦርነቱን ይዝናኑበታል እንዴ? አገር ሰላም ሁኖ ምርት ካልተሰበሰበ ዜጋ ታክስ ካልከፈለ ለቤተሰቡ ጠባቂዎች ለሽመልስ አብዲሳ ዘበኞች የሚከፈል ገንዘብ አይኖርም ዘበኞቹ ካልተከፈላቸው ሌላ ስራ ፍለጋ ይሄዳሉ፡፡ አብይም የጎረቤት አገር ጥይት ሳይተኩስ ቤተ መንግስቱን ይይዘዋል፡፡ የሚያሳዝነው ጦርነቱና አሻጥሩ የሚጠነሰሰው ከቤተ መንግስት መሆኑ ነው ጦሩ ሲያሸንፍ ተመለስ የመከላከያ ሚነስቴር ህወአት አማካሪ ኦነግ ይሄ ሰውዬ ለኢትዮጵያ አያስብ ግድ የለም ለራሱስ አያስብም ወይ? ሰዎች ታምሟል ቢሉ አይፈረድባቸውም፡፡ አሜሪካ እንዲህ ያለ ቀውስ በሃገራቸው እንዳይከሰት የሚያደርጉት ጥንቃቄ የጉድ ነው የኛዎቹ ዋናው ችግር ጠማቂ እንሱ ናቸው፡፡ ሰውዬውን የከበቡት በሰው ደም የታጠቡ አለበለዚያም ያበዱ ሌባ ፓስተሮች ናቸው አማካሪም ያለው አይመስልም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.