‹‹ኮነሬል አብይ ዋግ ኽምራን ከአማራ ክልላዊ መንግሥት የማስገንጠል የፖለቲካ ሴራ!!! በዋግ ኽምራ 200 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የብረት መዕድን ሃብት መገኘቱን አክሰስ ካፒታል ኩባንያ በጥናቱ አረጋግጦል!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል(ኢት-ኢኮኖሚ) kefele xnede ለኢትዮ360 የተላከ ማሰታወሻ

Abiy MurdererEthio 360 Zare Min Ale “የዐብይ አህመድ የመጨረሻ ግንባር !” ሚያዝያ 18/2014 (Tuesday April 26, 2022) ለቀረበው ድንቅ ፕሮግራማችሁ ተጨማሪ አስተያየት ለማካፈል የተፃፈ ኢኮኖሚያዊ ትንታኔ ሲሆን በዚሁም  መሠረት ኮነሬል አብይ አህመድ በአማራ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ አሰተዳደር  የተገኘው የብረት መዕድን  ዋጋ ሲሰላ ሁለት መቶ ቢሊዮን ዶላር  መሆኑ በጥናት ተረጋግጦል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የማዕድንና ኢነርጅ ሚኒስቴር አቶ ታከለ ኡማ የአጥኝውን ፍቃድ በመሠረዝ ለሌላ ኩባንያ ፍቃድ መሥጠታቸው በመረጃ ተረጋግጦል፡፡

የአማራ ክልላዊ መንግሥት፣ቴሌቪዚን ጣቢያ የተላለፈው 200 (ሁለት መቶ) ቢሊዮን ዶላር  የብረት መዕድን  ሃብት በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ አክሰስ ካፒታል ኩባንያ ለሁለት አመታት ያጠናውን የፍለጋ ፍቃድ ጥናት (Exploration Licence) የተገኘው የብረት መዕድን ለሠለላሳ አመታት የሚበቃ የብረት መዕድን ኃብት ሲሆን ኩባንያው በአስራአንድ ቦታዎች ላይ የሰርፊስ የብረት መዕድን ግኝት ጥናት በማድረግ ማዕድኑን አውጥቶ ለመጠቀም የሚያስችል ዝርዝር ጥናት ማካሄዱን አስታውቆል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ አስተዳደር ዞን ሦስት ወረዳዎች ሰቆጣ፣ አበርጋሌና ዝቌላ ላይ 151 (መቶ ሃምሳ አንድ) ሽህ ሄክታር ቦታ ላይ የተንጣለለ የብረት ማዕድን ኃብት መገኘቱ በጥናት ተረጋግጦል፡፡    ለኢትዮጵያ የብርት መዕድኑ ኃብት 200 (ሁለት መቶ) ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ኃብት ያስገኛል፡፡ ከዚህም በተጎዳኝ በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በውጭ ምንዛሪ እጦት ምክንያት ቆመው  የቀሩትን የብርት ፋብሪካዎች የብርት ግብዓት በመሆን የውጭ ምንዛሪ ማዳን የሚያስችል ኃብት  መሆኑ በጥናቱ ተካቶል፡፡ ኢትዮጵያ በአመት  ከ700 እስከ 800 ሚሊዮን ዶላር የብረት መዕድን ምርት ከውጭ አገራት ገዝታ እንደምታስገባ ይታወቃል፡፡

አክሰስ ካፒታል ኩባንያ ለሁለት አመታት ያጠናውን የብርት ማዕድን ጥናት ያለበቂ ምክንያት ኩባንያው በጥናቱ ብዙ ጊዜ ወስዶል በሚል ስበብ ማዕድንና ኢነርጅ ሚኒስቴር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ የአማራ ክልላዊ መንግሥት፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካች ምክር ቤት፣ የዋግ ኽምራ አስተዳደር፣  የአክሰስ ካፒታል ኩባንያ ፍቃድ ሠርዘዋል፡፡ አምስት ኩባንያዎች ፍቃድ ተሠጥቶ ከሚሠሩት ውስጥ የኢትዬ ጣሊያን ኢንቨስትመንት ኩባንያና ካዋ የተባለ ድርጅት ፍቃድ ወስዶ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ አክሰስ ካፒታል ኩባንያቸው ላይ የተፈፀመው አግባብ አለመሆኑን በመግለፅ ፍቃዳቸው እንዲመለስ በመጠየቅ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰማይ ሥር የታፈነው የ200 ቢሊዮን ዶላር መረጃን በአማራ ቴሌቨዥን ይፋ በማድረግ  አክሰስ ካፒታል እንዳይሰራ ቢታገድም የኢትዮጵያ አንጡራ የብረት መዕድን  ኃብትን ለሃገር ውስጥና ለባህር ማዶ አገራት መሸጥ እንደሚቻልና የሃገሪቱን  የውጭ ምንዛሪ ማዳን ስንችል አለመጠቀማችን ‹‹ወርቅ ላይ ተኝተናል፣ እብደት ውስጥ ገብተናል!!!›› በማለት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሃዘን ገልፀዋለ፡፡………………………………………………(1)

ተጨማሪ ያንብቡ:  ባንዲራው የ ‘ሁላችንም’ ነው!! – ታሪኩ አባዳማ

የሰላቢው ኮነሬል አብይ አህመድ የዋግ ኽምራ ሽርሽር

የኮነሬል አብይ አህመድ አሊ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዋግ ኽምራ አስተዳደር ህዝብ ላይ የረጩት የፖለቲካ፣ኢኮኖሚና የማህበራዊ ጉዳይ መርዝ በቤተ አማራ ረከሰ፡፡ አገውን ከአማራ ክልል በመገንጠልና የአገው ክልላዊ መንግሥት ለማቆቆም የታሰበ መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡ በዋግ ኽምራ  ሁለት መቶ ቢሊዮን ዶላር ወይም (አሥር ትሪሊዮን) ብር የሚገመት የብረት መዕድን ኃብት መገኘቱና ለሠላሣ  አመታት ያህል እንደሚበቃ  በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ ጥናት ተረጋግጦል፡፡ የአማራ ክልል  በኢኮኖሚ በማዳከም  የተገኘውን ኃብት በአቆራጭ ወደ ኦሮሙማ ኃብትነት ለመንጠቅ  የታለመ ነው፡፡

“Wag Hemra (Amharic: ዋግ ኽምራ) is a Zone in the Amhara Region of Ethiopia. Its name is a combination of the former province of Wag, and the dominant local ethnic group, the Kamyr (or “Hemra”) Agaw.[2] Wag Hemra is bordered on the south by Semien Wollo, on the southwest by Debub (South) Gondar, on the west by Semen (North) Gondar, and on the north and east by the Tigray Region. Towns in Wag Hemra include Soqota.”

የአብይ አህመድ የኢኮኖሚ አሻጥር  አገው ስልጣኔ  የኩሽ ስልጣኔ በማድረግ ወደ ኦሮሙማ የመስፋፋትና ስልቀጣ አካል ለማድረግ የተነደፈ የአብይ አህመድ የፖለቲካ ሴራ ሲሆን የአገውን ሥልጣኔ የላሊበላና የአክሱም ሥልጣኔ የአገው ህዝብ መሆኑን ያበስራል፡፡ አገው ሸንጎ በሚል የኦሮሙማ ስልቀጣ ለማስቀጠል ኦፊኮ፣ የኦህዴድ ብልፅግና፣ ኦነግ አንድ ዓይነት የታሪክ ትርክት እንዳላቸው ይታወቃል፡፡……………………………………(2)

“Based on the 2007 Census conducted by the Central Statistical Agency of Ethiopia (CSA), this Zone has a total population of 426,213, an increase of 54.64% over the 1994 census, of whom 213,845 are men and 212,368 women. With an area of 9,039.04 square kilometers, Wag Hemra has a population density of 47.15; 29,951 or 7.03% are urban inhabitants. A total of 102,098 households were counted in this Zone, which results in an average of 4.17 persons to a household, and 98,222 housing units. The three largest ethnic groups reported in Wag Hemra were the Kamyr Agaw (52.92%), the Amhara (45.45%), and the Tigrayan (1.39%); all other ethnic groups made up 0.24% of the population. Amharic was spoken as a first language by 56.27%, 41.82% spoke Kamyr, and 1.67% spoke Tigrinya; the remaining 0.24% spoke all other primary languages reported. 99.62% practiced Ethiopian Orthodox Christianity[

ተጨማሪ ያንብቡ:  ዛሬ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ተፈታታኝና ወጣሪ ሁኔታ ኢ.ሕ.አ.ፓን መተንኮስ ለምን አስፈለገ? (ፍየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ!)

በመለስ ዜናዊ ዘመነ አገዛዝ የአማራ ክልል መንግሥት ግዛት ለትግራይ(ከጎንደርና ከወሎ) እንዲሁም ከጎጃም (የመተከል የወርቅ ማዕድን) ለቤኒሻንጉል ክልል፣ የሸዋ ክፍለሃገርና የኢትዮጵያ ዋና መዲና አዲስ አበባን ለኦሮሚያ በማካለል የተጠነሰሰው የፖለቲካ ሴራ ከሁለትና ሦስት አስርት በኃላ በየቦታው ቦንቡ እየፈነዳ የሃገሬን ህዝብ ለበለበው ፈጀው፡፡ የህወሓት ኢህአዴግና የኦህዴድ ብልፅግና ኮነሬል አብይ ለሱዳን የአማራን መሬት በማስወረርና ዋግ ኽምራን ከአማራ ለማስገንጠል አማራን በማዳከም ኦሮሙማን በወረራ ለማስፋፋት ይሻሉ፡፡ ወያኔና ኦነግ ዛሬም የጋራ ግንባር በህገመንግሥቱ ጉዳይ፣ በመሬት ጉዳይ፣ በነደፉት የክልሎች ድንበር ጉዳይ፣ በኢትዮጵያን ታሪክ፣ ኃይማኖት፣ ባህል፣ ወዘተ ጉዳይ ታሪክ በማጠልሸት ትላንትም፣ዛሬም ወደፊትም አንድ ግንባር ሆነው በኢትዮጵያ አንድነት ኃይል ድባቅ እስከሚመቱ ድረስ ይቀጥላሉ፡፡  የዋግ ኽምራ ህዝብ ከሰባ ሁለት ሽህ ህዝብ ቀየውን ለቆ ተፈናቅሎ የእርዳታ እህል በመጠበቅ በርሃብ አለንጋ እየተገረፈ እያለ ሰላቢው አብይ የፖለቲካ ሴራ ይጎነጉናል!!! አብይ ስንቱን ሰለበው ቤቱ ይቁጠረው?

ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከጠላቶች ይጠብቃል!!!

 

ምንጭ (ሁለቱን ዩቲዩቦች በመመልከት መረጃውን እንዲያጣሩ እናሳስባለን)

  • (1) Ethiopia: ሰበር |ኤርሚያስ አመልጋ ለአማራ ክልል የምስራች!|“200 ቢሊየን ዶላር ይታፈስበታል”|ጣልያንም እጇን አስገብታለች!|Sheger Times/36,743 views • Apr 18, 2022 •

https://www.youtube.com › watch › v=aswWF8gPT0U/

Facebook:- https://www.facebook.com/shegertimesmag Instagram:- … Telegram:- https://t.me/shegertimesoficial Thank you for watching.YouTube · Sheger Times Media

(2)Ethio 360 Zare Min Ale “የዐብይ አህመድ የመጨረሻ ግንባር !” Tuesday April 26, 2022

Leave a Reply

Your email address will not be published.