የትግራይ ክልል ተደራዳሪዎች መግለጫ

በፌዴራል መንግሥትና በህወሓት መካከል ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ላይ የተካሄደው የሠላም ሥምምነትና ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ የተፈረመውን የአፈፃፀም ስምምነት የትግራይን ሕዝብ ሕልውና መሰረት በማድረግ የተካሄደ መሆኑን በትግራይ በኩል ተደራዳሪ የነበሩ ገለፁ።

በትግራይ ክልል በኩል ተደራዳሪ የነበሩት አቶ ጌታቸው ረዳና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ በጉዳዩ ላይ ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።

VOA Amharic

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

ተጨማሪ ያንብቡ:  የቤተክርስቲያንን መፍረስ የተቃወሙት ተደበደቡ