ደብረ ብርሃን የሚገቡ ተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ ነው

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር አሁን ባለው አደረጃጀትና አነስተኛ መሰረተ ልማት ተጨማሪ ተፈናቃዮችን ማስተናገድ በማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቀ።

በአንጻሩ በፀጥታ መደፍረስ ምክኒያት ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው ወደ ደብረ ብርሃን የሚመጡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገልጿል።

ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው ከተማዋ ውስጥ ባሉ መጠለያ ጣቢያዎች የተጠለሉት ሰዎቸ ቁጥር 28 ሺህ መድረሱን ያመለከተው የከተማ አስተዳዳሩ ለተፈናቃዮቹ ተገቢው ትኩረት እንዳልተሰጠ ገልፆ ቅሬታ አቅርቧል፡፡

በመጠለያ ጣቢያዎቹ የተጠለሉ ተፈናቃዮችም በቂ የምግብ ድጋፍ እያገኙ እንዳልሆነ ገልፀዋል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። VOA

ደብረ ብርሃን የሚገቡ ተፈናቃዮች

ደብረ ብርሃን የሚገቡ ተፈናቃዮች

ደብረ ብርሃን የሚገቡ ተፈናቃዮች

በመጠለያ ጣቢያዎቹ የተጠለሉ ተፈናቃዮችም በቂ የምግብ ድጋፍ እያገኙ እንዳልሆነ ገልፀዋል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። VOA

ተጨማሪ ያንብቡ:  የወልድያ ከተማ ነጻ መውጣቷን ተከትሎ ነዋሪዎች ደስታቸውን ገለጹ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.