ከ ፬ ኪሎ የተሰማው ጉድ/ከአማራ ህዝባዊ ግንባር መግለጫ ተሰጠ/የባለስልጣኑ አጃቢ ያደረገው የሴት ጠለፋ/(አሻራ ዜና

ተጨማሪ ያንብቡ:  ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤቱታ ያቀረቡ የሀገር ሽማግሌዎች ታሰሩ

1 Comment

  1. በአሁኑ ጊዜ የምፈለገው በዘር በሃይማኖት ሳንከፋፈል አንድ ሁሉን የኢትዮጵያውያን የምያቅፍ እውነተኛ ፓርቲ ነው ኢትዮጵያ ሃያሉን ፋሺሽት ጣሊያኒን ያሽነፊችው በህዝብ አንድነት ይህን አንድነት ምዕራባውያን አይቀበሉትም የኢትዮጲያን አንድነት ለመበተን በወያኔ በዘር የተመሠረተ ፌዴራልዝም ተጀምሮ ዛሬ ብልጽግና ኢትዮጵያን እንደ ሶማሊያ መበተን እንዲሁም የሩዋንዳን እልቂት መድገም ነው እነ አብይም የአሜሪካን የቤት ሥራ ከጨረሱ በኋላ እንደ ጎርባቾፍ አሜሪካ ውስጥ የተደላደለ ኑሮ ለመኖር ኢትዮጵያ የገደል አፉፍ ላይ ናት ሁሉም ተረባርቦ አደገኛ ሴራን ማክሽፍ አለበት

Leave a Reply

Your email address will not be published.