Home-ne

አማራ ሆይ! ይልቁናስ ለማይቀረው ፍልሚያ ተዘጋጅ!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

“በበቀል ጥማት የሚነድ፣ የለም እንደአቢይ አህመድ” በሚል ርዕስ ግጥም ቢጤ መጻፍ አማረኝና ወደለመድኩት የዝርው ጽሑፍ ዞርኩ፡፡ “ሥነ ግጥም መክሊትህ አይደለም!” ብባልስ በኪናዊ አገላለጽ፡፡ ኢትዮጵያን ምን ዓይነት በቀለኛና ተራ የተራ ተራ ውዳቂ ግለሰብ እየገዛት እንደሆነ ተመልከቱ፡፡ ያቺን የመሰለች ድንቅ ሀገር በዚህ ከሲዖል ባመለጠ ሰውዬ እጅ መግባቷና ለዚህን ዓይነት ውርደት መጋለጧ እጅግ የሚያሳዝን፣ ኅሊናንም የሚሰቀጥጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ትንሣኤዋ እስኪበሠር ድረስ እንደእሥራኤሉ የቀድሞ ፕሬዝደንት እንደኤሪየል ሻሮል በሰመመን ውስጥ ብቆይ ደስታው አይቻለኝም፡፡ ሻሮል ለአምስት ዓመታት ገደማ ሳይናገር ሳይጋገር በሰመመን ውስጥ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ነበር ከዚህች ምድር የተሰናበተው፡፡ አቢይ አምባገነንነቱ እንዳለ ሆኖ በበቀለኝነቱ ከምድር ፍጡራን በእጅጉ የተለዬ ነው፡፡ ከኢንጂነር ስመኘው ጀምሮ እንኳን የገደላቸውን ብንቆጥር ሥፍር

ነፍሴ ቸኩላለች !!

ማሪዮ ዴ አንድራዴ- ሳኦ ፖውሎ                                                                     ከ1893-1945 ገጣሚ፣ መጽሀፍ ደራሲና የሙዚቃ ሳይንቲስት ትርጉም ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር) እስካሁን የኖርኩበትን ዕድሜዬን ቆጠርኩኝ፤

ኢትዮጵያ ወደ ቀውስ – አንዳርጋቸው ጽጌ

መግቢያ በ13 ማርች 2023 “ወደ ሰላም ወይም ወደ ቀውስ፤ የትግራይ – ኢትዮጵያ ጉዳይ” በሚል ርእስ አንድ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር። የዛሬውን ጽሁፌን ርእስ ደግሞ “ኢትዮጵያ ወደ ቀውስ” ብዬዋለሁ። ይህን ያልኩት በጣም በሚያስገርም ፍጥነት የሰላምና የቀውስ አማራጩ በውል ስለለየለት ነው። ኢትዮጵያ ወደ ቀውስ በተጠናከረ መንገድ የምትሄድበት አማራጭ ግልጽ ሆኗል። የዛሬው ጽሁፌ በዋንኛነት የሚያተኩረው የሰላም አማራጩ እንዴትና ለምን እንደተዘጋ በሚያሳዩና ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ላይ ነው። ህወሃት ከሽብርተኛነት መዝገብ መፋቁ፣ የጌታቸው ረዳ ርእሰ መሰተዳደር ሹመት፣ የቀጠለው የወያኔ ቡድኖች ሽኩቻ፣ በ13 ማርች 2023 “ወደ ሰላም ወይም ወደ ቀውስ፤ የትግራይ – ኢትዮጵያ ጉዳይ” በሚል ርእስ በፌስ ቡክ ገጼ ላይ አንድ ዘለግ ያለ ጽሁፍ አቀረብኩ። እንደገና በ

የአብይ የጤና ሁኔታ ይመርመር

ሀገር ምራ ብለው ቢሰጡት አደራ፣ በከፍታ እንዲቆም ላአንድ ሀገር ባንዲራ፣ ዝቅ ብሎ ቀረ እጎሰኞች ተራ፣ በደም ተለውሶ በህዝብ መከራ፣፣ ከባለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የማይሆኑ እና የኢትዮጵያን እጅግ የሚያስቆጡ ውሳኔዎችን እየወሰኑ እያደረጉ ነው፡፡ ምናልባት ጠቅላይ ሚንስትሩ ቀስ እያለ በሚጎዳ እና አእምሮን በሚያስት በራዳዮ አክቲቭ ንጥረ ነገር ተመርዘው ሊሆን ስለሚችል ከፍተኛ ሕክምና ወዳለበት ቦታ ተወስደው እንዲታከሙ እና የዕለት ተዕለት የመንግስት ተግባራትን የሚያከናውን ጊዜያዊ ሌላ ጠቅላይ ሚንስትር እንዲሾም ያስፈልጋል፡፡ ለዚህም የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ሁሉ የሚጠበቅባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ የጠ ቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ችፍ ኦፍ ስታፍ፣ የፕሮቶኮል ሹሙ፣ የቤተ መንግስት ጠባቂዎች እና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት፣ የሚንስትሮች ም/ቤት፣ የሕዝብ ተወካዮች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የእያንዳንዳቸው “ውሳኔ” እንዲታወቅ – ሽፈራው

በአሜሪካ የሕዝብ መብቶች (Civil Rights) ትግል ወቅት በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት መካከል በ1960ዎች ከፍተኛ ትግል ተካሂዷል፡፡ ሲቪል ራይትስ ቢል በተደጋጋሚ ለውሳኔ ቢቀርብም ተቀባይነት አላገኘም ነበር፡፡ እጅ በማውጣት ብቻ ይወስኑ ነበር፡፡ ከውጭ ከፍተኛ የሕዝብ ግፊት ነገር ግን ዘረኛ ነጭ የምክር ቤት አባላት የጥቁር ሰዎችን መብት፣ ፀረ አድልዎ ሕጎችን በዘፈቀደ እጅ በማውጣት ያንቀበልም ውሳኔ ይወስኑ ነበር፡፡ በመጨረሻ እያንዳንቸው የምክር አባላት በእያንዳንዱ አንቀጽ ላይ ምን እንደወሰኑ በጽሁፍ እንዲቀመጥ ተወሰነ፡፡ ሕጉ ጸደቀ፡፡ የሕዝብ ጥላት ማን ነው? የሕዝብ መብት እንዳይፀድቅ የሕዝብ መብቶች እንዲነፈጉ የሚያደርጉ አባላት እነማን ናቸው? መታወቅ አለባቸው፡፡ ወያኔን ከሽብርተኝነት እንዲሰረዝ የወሰኑ የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እንደዚያ ያለ አሰራር ቢኖር ያን ውሳኔ ይወስኑ

 “ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”—ፊልጶስ 

ለዘመኑ የሀገራችን ቤተ-መንግሥቱን ለተቆጣጠሩት መንደርተኛና ጎጠኛ  ‘ቦልታኪዎች‘ /   እ’ስራና  ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣  ቢሆንም  ለየቅል፤ እንደ  አቅማቸው፣  ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት።   በፍቅራቸው፣ የሚቀናው

መንግሥትም ሆነ እኛ ከልብ ልንጸጸትበት እና ይቅርታ ልንጠይቅበት የሚገባን የ2ቱ ዓመት የእርስ በርስ ጦርነት!! – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

‘‘እኔ ግን የእነዛን ሁሉ ክርስቲያኖች ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየሁ ድል አደረግኩ ብዬ ደስ አይለኝም…’’ (ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ከዐድዋ ድል በኋላ ለአውሮፓውያን መንግሥታት ከጻፉት ደብዳቤ የተቀነጨበ) 1. እንደ መንደርደሪያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ‘በፌዴራል መንግሥቱ’ እና ‘በሕወሓት’ በኩል የተደረገውን መቶ ሺሕዎች ያለቁበትን

ቦ ጊዜ ለኩሉ – በ-ሙሉዓለም ገ/መድኀን

ብራዊያኑ ሰለሞን ከሺሕ ዓመታት በፊት “ቦ ጊዜ ለኩሉ” ማለቱን ከታላቁ መጽሐፍ አንብበናል። የጠቢቡ አባባልን የግእዝ ሊቃውንት እንደነገሩን “ለሁሉም ጊዜ አለው” የሚል ነው። በእኔ ግንዛቤ፣ በሕይወት ዘመኔ እንዲህ ዓይነት ደረቅ እውነት ገጥሞኝ አያቅም። ይኸው የልእለ ኃያሏ አሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበረው ትራምፕ እንኳ ሰሞኑን “እንዳታስሩኝ” እያለ እያለቃቀሰ ነው:: መቼም ይሄንን ያየ ሰው ትራምፕ በጉብዝና የወንበር ወራቱ “ሙስሊም ሃገሬን እንዳይረግጣት” የሚል አዋጅ አስነግሮ ነበር ቢሉት አያምንም። እውነታ ግን ይህ ነው። የትግሬም ነገር እንዲህ ነው። አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ። ይኸው ትላንት “አደይ ትግራይ ሲንጋፖር ትሆናለች” እንዳላሉን፤ ዛሬ “አዲግራት የእኔ ነች” ከሚለው የኢሮብ ሕዝብ ጋር ተፋጥጠዋል:: ትላንት አማራን በመልክዓምድር፣ በዲሞግራፊ፣ በማህበረ-ኢኮኖሚ እንዲያንስ፣ ትርጉም አልባ እንዲሆን ተግቶ

ምሁር ሆይ ምሁር ሁን!

ተጅብ አፍ አህያ  ተቀበሮ ሽል ውስጥ የሚመኝ በግን፣ ተእባብ እንቁላልም ሲጠብቅ የሚውል የእርግብ ጫጩቶችን ጅላንፎና ሆዳም ደማገጎ ምሁር ገደለ