“እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ … ።” ብሎ የጀምራል የዮሐንስ ራዕይ መዕራፍ 2 ቁጥር 5! ዶ/ር ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 02/03/2023 መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል? ዘሮኞች ሥልጣን ላይ ከወጡማ፣ አያድርስ ነው። የጎጠኝነትን ጠንቅ በሩዋንዳ አይተናል። የአንድ አገር ልጆች በጎሳ ተከፋፍለው፣
More“እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ … ።” ብሎ የጀምራል የዮሐንስ ራዕይ መዕራፍ 2 ቁጥር 5! ዶ/ር ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 02/03/2023 መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል? ዘሮኞች ሥልጣን ላይ ከወጡማ፣ አያድርስ ነው። የጎጠኝነትን ጠንቅ በሩዋንዳ አይተናል። የአንድ አገር ልጆች በጎሳ ተከፋፍለው፣
Moreበላይነህ አባተ ([email protected]) እንደ ይህ አድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ ማእበል የተጥለቀለቀው ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ይሁዳዊ ሽምግልናን የወንበር ማስጠበቂያና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ አድርጎ እየተጠቀምበት ነው፡፡ ክርስቶስ አእዋፍዋ የሆነውን ቅድስት ቤተክርስትያን
Moreበዲ/ን ተረፈ ወርቁ በ1571 ዓ.ም ገደማ በልዑል ፋሲለደስ እና በቦረን ኦሮሞ ሠራዊት መካከል ጎጃም ውስጥ በተደረገ ጦርነት ቦረኖች አሸንፈው የንጉሡ ልጅ ሕጻኑ ሱስንዮስ ተማርከው በኦሮሞ ባህል ውስጥ በጉዲፍቻነት በቤተሰባዊ ፍቅርና እንክብካቤ አደጉ።
Moreአቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) በመግለጫቸው በቤተክርስትያን ላይ የተፈጸመውን የተንኮል ጥቃት ያካሄደው “አዋቂ” ነው ብለዋል። አዋቂ ነው ማለት ምን ማለት ነው? አንድምታ አንድ ክርስቶስ ስለሰቀሉት አይሁድ አባቱን ሲማጸን “የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው” ብሏል። “አዋቂ ነው” ቤተክርስትያኗ
Moreበኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ ሀቅ እንድ መልዕክት አለው። ዛሬ እዚህ ቦታና በዚህ መንገድ፣ ነገ እዚያ ቦታና በሌላ መንገድ እያለ፤ የተለያዩና ያልተያያዙ የሚመስሉ ቀውሶች በፖለቲካው መድረክ ተስፋፍተዋል። እኒህ ኩነቶች አንድነት ያላቸውና የዚህ መልዕክት አካል
Moreየ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በየዩኒቨርስቲው መሰጠቱ ለተፈታኞቹ ” ሱሪ በአንገት አውልቅ ” እንደሆነባቸው ያገኙት ውጤት ይመሰክራል ። የመንግሥትም ሆነ የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪወቻቸውን ለኩረጃ ከማዘጋጀት ባሻገር ፣ ፈተናውን በአስተማሪዎቻቸው
Moreሲና ዘ ሙሴ የዛሬዎች የኢትዮጵያ ገዢዎች ከቀድሞዎቹ ያልተማሩ በመሆኑ ፣ በዚህ በ11ኛው ሰዓት ለመማር ና ከዘረኝነት አስተሳሰብ ተመልሰው ፣ ዓለማቀፋዊ ህሳቤን በመንግስታቸው ውስጥ ካላነበሩ ፣ ፍፃሚያቸው ከቀኃሥ ፣ ከደርግ እና ከህወሓት ውድቀት
Moreወገን ሆይ አስቀድሞ የሚልስህ ቆቶ እንደሚያቆስልህ ዛሬም ላይ አለማወቅ ድንቁርና እና ብልግና ብቻ ሳይሆን ኃጢት ነዉ ፡፡ አበዉ አካሄዱን አይቶ ስንቁን ይቀሙታል እንዲሉ ትናንት ላለፉት ሶስት አስርተ ዓመታት አስቀድሞ በተተከለዉ ሶስቱን የኢትዮጵያ
Moreበደወል 1 ዘኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያ በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት እንደሆነ ተመለከትን። አሁን ደግሞ ይህንን በሽታ ተመልክተን እንነቃበት ዘንድ ደወል 2 ዘኢትዮጵያን እንመለከታለን። በሽታውን ስናውቅ መድኃኒቱ ይታየናል። ይህንን ለማድረግ በኢትዮጵያ ያሉትን ሦስት ገፀ ባህሪያት
Moreየሐገርን ኢኮኖሚ እየገደለ ያለው አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ገዢ በሚል አርዕስት ስር በአቶ ሳሙኤል ብዙነህ የቀረበውን አጭር ጽሁፍ በሚመለከት የተሰጠ የድጋፍ ሀተታና፣ የአቶ ጌታቸውን መሰረተ-ቢስ ትችት የሚቃረን ገለጻ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 31፣ 2023 ውድ
More“በመጀመርያ ይንቁሃል፣ ቀጥለው ይዘልፉሃል፣ ከዚያም ይፋለሙሃል፣ በመጨረሻም ትረታቸዋለህ::” “First they ignore you, then they ridicule you, then they fight you, then you win” ማህተማ ጋንዲ (Mahatma Gandhi) ይንቁ የነበር እየተሳለቁ፣ ንቀታቸው ሲናቅ ስለሚጨነቁ እንደሚመቱበት
Moreክልፍ ሶስት “The worst type of tribalism is groups aligned to destroy other groups, such as through ethnic cleansing and genocide. We have heard the word tribalism used a lot today in
Moreመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ቁልፍ ተሰጥቶኛል የሚሉ አንድአንድ ፣ የፕሮቴስታንት ሰባኪያን የዓለማዊ ጥቅም ማጋበሻ ሥራ ላይ መጣዳቸው ግልፅ እየሆነ መጥቷል ። ለድሎትና ለምቾት ሲሉ ብቻ ህቡ በሆነ አገር አፍራሽ ሤራ
Moreየዛሬው ጉዳይ በጽሁፍ የሚገለጽ አይደለም፤ምንም ነገር አይገልጸውም፡፡ጌታ እናቱን እናቴ በእኔ ምክንያት ከአገኘሽ ሃዘን ሁሉ የትኛው ይበልጣል እንዳላት አይነት ነው የሆነብኝ፡፡በዕርግጥ ይሄ ሰው-አብይ ማለቴ ነው ስንት ጊዜ ቢገለን ነው ነፍሱ የሚረካው? በቀሉስ የሚወጣለት
More“ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን፣ ነፍስን የሚገሉትን ፍሩ” (ማቴወስ 10፡28) ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ በቀጥታና በተዛዋሪ የፈጸማቸውና ያስፈጸማቸው ወንጀሎች ባሰቃቂነታቸው ወደር የሌላቸውና ምናልባትም ደግሞ በየትም ዓለም ላይ ተፈጽመው የማያውቁ፣ ራሱን ሰይጣንን የሚያሰቀኑ፣ የራሱ
Moreአባቶቻችን ከባዕድ ሃገር ወራሪ ጋር ጦር ገጥመው የተሰዋው ተሰውቶ ፣ የቆሰለው ቆስሎ ፣ በእድል የተረፈው ተርፎ ፣ ጠላትን ድል ነስተውና ሃገራዊ ግዴታቸውን አሳክተው ወደ ቀያቸው ሲመለሱ “ ጉሮ ውሸባ ፣ ጉሮ ወሸባ
Moreሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስን ላልተወሰነ የቆይታ ዘመን የተቆቆመ ድርጅት ነው፡፡›› አዲስአበባ ጥር 23 ቀን 2014 ዓ/ም ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስን በአዋጅ ቁጥር
Moreመርህ መመሪያ፣ ዓላማ፣ግብ፣ምክንያት ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።መርህ አልባ በተቃራኒው ዓላማ ቢስ፣መመሪያ ቢስ፣ምክንያተቢስና ግብ የለሽ መሆን ማለት ነው። በሌላም አባባል መርህ አልባነት መነሻና መድረሻውን ሳያውቁ፣የጉዞ አቅጣጫን ሳይነድፉ በዘፈቀደና ስሜታዊነት ተነስቶ የጭፍን ወይም የጨለማ ጉዞ
Moreበተለይ የአደባባይ በዐላቷን ለማወክ የሚሠራው በደል መቼ የተጀመረ ነው? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የጥምቀትን በዐል መቃረብ አስታክኮ ሲፈጸም ያስተዋልኩት የተለመደው ሕዝብን የማሸበር እና የ ማስጨነቅ ድርጊት ነው። ብዙ ሰዎች የተዋሕዶ ክርስትናን የማዋከቡን ሂደት አቢይ አህመድ የጀመረው የሚመስላቸው አሉ። እርግጥ
Moreፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 19፣ 2023 መግቢያ እንደሚታወቀው ማንኛውም ግለሰብ አንድ መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጊዜ በስራ ቦታው ብቃትነትን ማሳየትና ኃላፊነቱን መወጣት አለበት። ይህ ብቻ ሳይሆን በሚሰራበት መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ታማኝነት
More