March 13, 2023 የዘረኛው የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ በሕዝብ ትግል ተገርስሶ ከወደቀበት ጊዜ ጀምሮ በዐብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ መሪነት በአማራው ላይ ሲካሄድ የቆየው የኦሮሙማ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ዛሬ ወደ ሌሎች ክፍሎች ተስፋፍቶ፣ የጉራጌ፣ የሲዳማ፣ የወላይታ፣ የቤኒሻንጉል፣ የሱማሌ፣ የጋምቤላና ሌሎች ወገኖቻችንም በአሰቃቂ ሁኔታ እየተጠቁ፣ ንብረታቸው
Moreመጋቢት 2 ቀን 2ሺ15 ዓ.ም. ከአምስት ዓመት በፊት በጉጉት እና ተስፋ ታጅቦ የተጀመረዉ ለዉጥ፣ ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ፣ ይዘቱ እና አካሄዱ የበለጠ ግልጥ እየሆነ መጥቷል። በሂደቱም የተረዳነዉ፤ ከዘር ፖለቲካ ስሌት ሳይላቀቅ በጠቅላይ
Moreወደ ወገኖቼ! ብዙዎቻችሁ ጽሁፍህ ባይረዝም ትሉኛላችሁ። እኔም ባይረዝም ፍላጎት አለኝ። ስንፍናዬ የሚመኘው ማሳጠሩን እንጂ ማርዘሙን አይደለም። ግን የማነሳቸው ጉዳዮች ሰፋ ተደርገው መቅረብ ስላለባቸው ብቻ ነው ጽሁፌን የሚያረዝሙት። በሃገሩ ጉዳይ መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ
Moreፈቃዱ በቀለ.PhD February 15, 2023 ኢትዮጵያ በየዐመቱ የምታመርተው ጠቅላላ ምርት በህዝቡ ብዛት ሲካፈል፣ በነፍስ-ወከፍ የሚደርሰው $783 ብቻ ነው። ይህ ግን ሀቁን የሚያሳየን አይደለም። በሌላ አነጋገር እያንዳንዱ ይህን ያህል ይደርሰዋል ማለት አይደለም። ለምሳሌ
Moreemaለዚህ ሥርዓት መዳበር ዋና ሚና ከሚጫወቱት ተቋማት መካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጠቃሽ ናቸው። እነዚህ ፓርቲዎች የሀገሪቱን ሕጎች አክብረው በሰላማዊ መንገድ እስከተንቀሳቀሱ ድረስ ማንም አካል በሐይል እንቅስቃሴያቸውን ሊያስቆም አይገባም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተመለከትነው እንዳለው
Moreየዲያስፓራ የብልፅግና ተለጣፊዎችና የለገሰ ቱሉ ተብየ የማናለብኝነት የንቀትና የይስሙላ የቁራ ጩህት መግለጫዎች ገዳዮች ፣ አፈናቃዮች እና ግፈኞች ከደሙ ንፁህ መስለው በስልጣን ይዘልቁ ዘንድ ማህበረሰቡን የሚያዘናጉበት ስልት ብልፅግናዎች ከሕውሃት አባታቸው የወረሱትና የኮረጀት ባህሪና
Moreበመላው ዓለም ሰላም ባይኖርም ነገርን በሰላምታ መጀመር መልካም ነውና እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባቢያን እንዲሁም አድማጮች፡፡ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ፡፡ ይህን “ጸሐፊ” ጨምሮ ብዙ ብዕረኞች ለዘመናት ሲጮሁበት የነበረው ሀገራዊ ጉዳይ ከእሳቱ ወደ ረመጡ፣ ከድጡ
Moreአያሌው መንበር የትውልድ ቦታ: ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን። ማለትም የአማራ ሕዝብ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ በኦሮሙማ ዘረኛ ኃይል ቁምስቅሉን ከሚያይበት ማገቻ ቦታ ነው። ብሔር፡ ኦሮሞ ወደአማራ ክልል የመጣበት ምክንያት: በ1980ዎቹ መጀመሪያ
Moreፖለቲከኛ ማለት የስልጣን ወይም ሌላ ግብ ያለው፣ ይህን ግቡን ለመምታት እስካስቻለው ድረስ ደግሞ ማናቸውንም ፖለቲካዊ ዘዴ ለመጠቀም የማያቅማማ የፖለቲካ ሰው ማለት ነው፡፡ በሌላ አባባል ፖለቲከኛ ማለት ለዱቄቱ እንጅ ላፈጫጨቱ የማይጨነቅ፣ ፖለቲካዊ መርሑ የትም ፍጭው ዱቄቱን
Moreየብልጽግና ስራ አስፈጻሚ አስቸኳይ ስብሰባ! | ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Moreማነህ ባለ ሳምንት የኦሮሙማን ሰይፍ ቆመህ የምትጠብቅ | Hiber Radio Special Program Mar 10, 2023
More 2ቱ ብልጽግናዎች ለዳግም የእርስ በእርስ ጦርነት እያሟሟቁ ነው! | Oromia | Dr. Yilkal Kefale | Amhara Prosperity Party 2ቱ ብልጽግናዎች ለዳግም የእርስ በእርስ ጦርነት እያሟሟቁ ነው! | Oromia | Dr. Yilkal
Moreዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዓቢይ አህመድ አሊ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓም (March 8, 2023) ለተከብሩ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትውልድና ታሪክ
Moreመስከርም አበራ ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ ጭርታው አንዳች ደስ የማይል ነገር ይናገራል። “ማንን ልጥራላችሁ?”
Moreመሰረት ተስፉ ([email protected]) ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው። አሁን ላይ በአለም ደረጃ የዴሞክራሲ “ጳጳስ|” ተደርጋ የምትገለፀው አሜርካ እንኳ
More1. ልዕልት ፀሀይ ኃይለስላሴ — የመጀመሪያው የነርሲንግ ሞያ ያጠናችና ለመጀመሪያ ጊዜ በሬድዮ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ 2. ዶ/ር ወዳድ ኪ/ማርያም — የመጀመሪያው ሴት ሀኪም 3. አውሮኘላን አብራሪ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት እምሩ ሲሆኑ ለብቻቸው
Moreኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ
Moreመዐዛ ሽታ ነው፤ መልካም ውሁድ ጠረን፣ በመላ አካል ሠርጾ፣ ሕዋሳት ቀስቅሶ፣ በፍጡራን ስሜት፣ እሚሞላ ሐሴት፤ አንቺም መዐዛ ነሽ፤ በሰዎች ልቦች ውስጥ – ተስፋን እምትዘሪ፣ የሕይወትን ትርጉም እምታስተምሪ፤ ያፈራሽው ፍሬ አብቦ ጎምርቶ፣ ለትውልድ
Moreእንደሀገራችን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር ሰሞነኛ መግለጫ ከሆነ 127ኛው የአድዋ ድል በአል ባለፈው የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በወጉ ተከብሮ በሠላም ተጠናቋል፡፡ ይህ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት በጊዜው አይኑን በጨው
Moreምትክ የለሽ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ከላሹና በአገር አፍራሹ አብይ አህመድ እጅጉን ተመሰቃቅላለች፡፡ አገሪቱ ኢዚህ ጭቦኛ ሰው እጅ መውደቋ ተረግማለች ያሰኛታል፡፡ ይህ ከጫፍ እስከጫፍ በህዝብ ተመርጫለሁ እያለ የሚያጭበረብረው አረመኔው አብይ አህመድ ቦቅቧቃ ጨፍጫፊና ጨካኝ
Moreአይበገሬዎቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን በዳግማዊ አጼ ምኒልክና በብልኋ ባለቤታቸው በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ግንባር-ቀደምት አዝማችነት ከዛሬ 127 ዓመት በፊት ከየኣካባቢው ተጠራርተው ዎረኢሉ ላይ የተሰባሰቡትና ወደአድዋ የተመሙት ሀገራችንን በግፍ ለመቆጣጠር ከሞከረው ወራሪ ሀይል ጋር በመፋለም
Moreክፍል-2 በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) መግቢያ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-1) በቅርቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተዉን ዘመቻ፤ ቀደም ብሎ ከነበሩት የተለየ እንደሆነና፤ በአገራችን ህልዉና ላይ ያንዣበበውንና “በብሄር ፖለቲካ” ተመርኩዞ የቆመዉን “የዘረኝነት ስርአት” አደገኛነት
Moreየካቲት 23 2015 ፤ የ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል “ጀግንነት፡ አይበገሬነት እና ጽናት” በሚል መሪ-ቃል ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል። በዝግጅቱ ላይ ልዑል ኤርምያስ ሣሕለ ሥላሴ ፣ ልዕልት ሳባ ከበደ
Moreከሰሞኑ የአብን ስራ አስፈጻሚ አብሮ ለመስራት ተስማማ የሚል ዜና ከአስፈጻሚወች ውብ ፎቶ ጋር ተለቆ ተመልክተናል፡፡በምን ተጣልተው፤በምንስ ተስማሙ ? ማነስ አስማማቸው? ብዙ ጥያቄ ግን መልስ የሌለበት ዘመን፡፡አብን አትርሱኝ፤አስታውሱኝ በሚመስል መልኩ ከለቀቀው ማስታወቂያ ቀጥሎ
Moreአትሩጡ እምነታችሁ ያድናችሗል ጊዎርጊስ ይመጣል ፈረሰኛው ይመጣል እንዲህ እንዳስለቀሱን አይቀሩም
Moreበወልቃይት ትግል መሪዎች ላይ የቦንብ ጥቃት ዝርዝሩን ይዘናል| Hiber Radio
Moreመኖር ያቃተው ይነሳል ተመጣጣኝ አጸፋ ይገባቸዋል | Hiber Radio
More” ዓደዋ ኢትዮጵያዊነት ማለት ነው ፤ ኢትዮጵያዊነት ማለት ደግሞ ሰው መሆን ነው _ ሰው የጠፋ ዕለት ። አፍሪካዊያን ስለዚህ ነው በኢትዮጵያ ድል የሚኮሩት ። ኢትዮጵያዊን የአፍሪካውያን የኩራት ምንጭ ሆነናል በዓደዋ ።” ስለ
Moreመጋቢት 1፣ 2023 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) እ.አ አ በ1896 ዓ.ም ጣሊያን ለመጀመሪያ ጊዜ አገራችንን ስትወር በጊዜው የነበረውን ደካማ አገር፣ የጠነከረ የመንግስት አወቃቀርና አመራር አለመኖር በመገንዘብ ነበር። እንደሚታወቀው በወቅቱ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ጋር ስትወዳደር በቴክኖሎጂና በጦር ኃይል
Moreችግሮችን ያስከትላል። ከእነዚህ የጤና ችግሮች መካከል፦ እንደ ልብ ህመም፣ የስኳር ህመም፣ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ የኮሌስትሮል ክምችትን ይፈጥራል። የቦርጭ መነሻ መንስኤ፦ በአብዛኛው ስብ የሚከማችበት ቦታ ሆድ አካባቢ ሲሆን ይህም በአማርኛው ቦርጭ
Moreየዓድዋ ድል ሲነሳ ቀድመው በሚነሱት ዳግማዊ ምኒልክ፣ ፊታውራሪ ገበየሁ፣ ራስ መኮነን . . . የትውልድ ምድር በሆነው ሸዋ 127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ከነገ የካቲት 21 ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በድምቀት መከበር
More“የፀጥታ ስጋት ካለብን መንገድ እንዘጋለን” ሽመልስ አብዲሳ | “የታቀደ ፖለቲካ አሻጥር ነው” ዶ/ር ይልቃል ከፍለ | ሰበር መረጃዎች!
Moreየአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት ጋር አያይዞ መተንተን የተለመደ ነው። ድሉ አነሠ በዛ የሚለው ጭቅጭቅ ከዚህ መሠረት ይፈልቃል። በኔ ግምት የአድዋ ድል ትልቅ ጭብጥ ‹‹የሰውነት ክብር›› ይሰኛል። ቀደምቶቻችን ወደ አድዋ የጋለቡት በግፍ የተነጠቁትን
Moreከግማሽ ክፍለ-ዘመን አስቀድሞ በባእዳን ቅኝ ገዢዎች ሴራ የተወጠነውና በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ) (ህ.ወ.ሀ.ት) ተልእኮ አስፈጻሚነት የተመራው ነገደ-አማራን አንገት የማስደፋቱና፣ ከተቻለም ህልውናውን ከምድረ-ኢትዮጵያ ጨርሶ የማጥፋቱ ፕሮጀክት በመንግሥት ሥልጣን ላይ የሚገኘውን የብልጽግና ፓርቲ
Moreከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የዘንድሮው 127ኛ የአድዋ ድል በአል “አንድ ወጥ ” በሆነ መልኩ እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጎ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ አሳውቋል:: “አንድ ወጥ ” የሚለው የባህልናስፖርት ሚኒስቴር ዝግጅት በትግባር ሲተረጎም- ለበአሉድምቀት በሚዘጋጀው ፖስተር ላይ የዳግማዊ አፄ ምንሊክን ፎቶ አስቀርቶ በምትኩ በትግራይ ክልል የወታደርነት ዘመኑ የሚያውቁት ጌቶቹ እንደነገሩን በኢትዮ -ኤርትራ ጦርነት ወቅት ጏዶቹ የተጣለባቸውን ወታደራዊ
Moreበኢጣሊያ የወራሪዎች ቅዠት በዕብሪት እና በከንቱ ምኞት በምስራቅ አፍሪካ የታሪክ ፣ የስነ ፅሁፍ፣ የባህል ፣ የማንነት ባህል ፣ዕምነት እና ወግ ያላት የሰዉ ልጆች ምንጭ የሆነች ታላቅ እና የአምስት ሽ ዘመናት ስር መንግስት
Moreበዚች አጭር ጽሁፌ ፤ የቀደምት የግሪክ ታሪኮች ( Classical mytology) ስለ ሔርኩል (Hercule) በተጠቀሰች አጭርና ውስጠ ወይራ በሆነች ጥቅስ መንደርደር መረጥኩ :: « On ne se baigne jamais deux fois dans le même fleuve »
Moreሰበር መረጃዎች! | የብልጽግና ስብሰባ ልዩ መረጃዎች! | ሽመልስ አብዲሳ ስለ እስክንድር ነጋ የተናገሩት!
Moreአድዋ ሶስተኛውን ፍልስፍናዊ አብዮት ትወክላለች፡፡ በጥቂቱ ርእሰነገሩን ለማስረዳት ያህል፣ በአለም ላይ ሶስት ፍልስፍናዊ አብዮቶች አሉ፡፡ ስለመልካም ግብ ግህደት (እውንነት) የነበረውን ሁሉ እንዳልነበረ ያደረጉ፣ በእግሩ የቆመውን በሙሉ በጭንቅላቱ የተከሉ፣ የውስጡን ወደውጪ የገለበጡ፣ተደብቆ የነበረውን
Moreከመሞቴ በፊት ለሀገሬ ቁም ነገር ብሰራ አባቴን ደስ ይለዋል፡፡ ፕ/ር ማሞ ሙጬ
Moreየዘንድሮ ደግሞ ይለያል። ያፈጠጠ፥ ያገጠጠ፥ በቁማችሁ እናሞኛችሁ ዓይነት ተራ ብልጠት የተሞላበት፡ እብደትና እብሪት የተቀላቀሉበት አካሄድ ነው። ጄነራል አበባው ታደሰ ‘አጼ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱን የማይፈልግ የህብረተሰብ ክፍል አለ’ ብለው ሲናገሩ ጆሮዬን ማመን ነው
Moreየፌደራል መንግስትም የክልል አስተዳደር፣ የከተማ አስተዳደር ተጠያቂነት፣ ግልጽነት ጠፍተው፣ ሕዝብን ያማረሩ ጉዳዮች በየደረጃው ተበራክተው፣ በዲያስፓራ የሚገኘውን ኢትዮጵያውያን ለማማለል፣ ለመከፋፈል፣ ብሎም የመንግስት ደጋፊ ሆኖ እንዲቀጥል ለማድረግ መመሪያ ለኤምባሲዎች ማስተላለፉ በሀገራችን ለሚፈጠሩና እየተፈጠሩ ለሚገኙ
Moreየእንጦስን መመነን በታሪክ የማውቀው፣ በእስክንድር ነጋ ዘንድ አጅግ ደምቆ ሳየው፣ በምን ቋንቋ ጥፌ እንዴትስ ልግለጠው፣ አጥሮኝ የምያውቅ ቃል ዛሬ እያጠረኝ ነው፡፡ እንጦስ ድሎት ትቶ ገዳም የመነነው፣ ዓለምን ታዝቦ ለራስ ንስሃ ነው፡፡ ቅምጥሉ
Moreየእስክንድር ጥሪና የቀጠለው የኢትዮጵያ ቢቲኒ ግስጋሴ | Hiber Radio Special program
Moreየሃገሬ ሰው እየተረዳው ያለው ሃገረ ኢትዮጵያን የመቀራመጥ ፣ የመገነጣጠልና እረፍት የማሳጣት ሴራ የተሸረበው በደም ፣ በቅርበትና በዝምድና የማይገናኙት ሁለት “አማራ ደመኛችን ፣ ጨቋኛችንና በዝባዣችን ነው” በሚሉ በስማ በለው ፣ በክፋትና በስንኩል አፈ
Moreፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 26፣ 2023 አቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ “የሽግግር ፍትህ፣ “የይቅርታ” ፖለቲካና የፍትህ ስርዓታችን” በሚል ርዕስ ስር የጻፈውን በዘሀበሻ ላይ የወጣውን ጽሁፍ አነበብኩት። በመጀመሪያ ደረጃ፣ የሽግግር ፍትህ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ አይደለም። ሽግግሩ
Moreመለኮት መላእክት ህሊና ሰውነት ታሪክ ምን ይለናል? ጻድቅ እያስፈጀን እርጉም እያመለክን መኖር ቀጥለናል፡፡ ጭራቁን ዘንዶውን እባቡን ተኩላን ሙሴና እያሱ እያልን፣ በዜማ ያወደስን የአገር መሲህ እያልን ተእግራቸው ተደፍተን፣ የፍትህ ጠበቃን የእውነት ሐዋርያን ነቢዩ እስክንድርን አሳልፈን ሰጥተን፣ መኖር ስንቀጥል
Moreበእሳት ቀልጦ ወርቅ የሆነ:: በመከራ ውስጥ በጽናት ያለፈ:: በአገዛዝ ጭለማ ውስጥ ለሚኖረው የተስፉ ጭላንጭል ያሳየ ::ሁሉን ትቶ እራሱን ለአላማው የሰጠ :: ሃገሩን ከእራሱም ከቤተሰቡም በላይ ወዶ የተንከራተተ:: ዛቻ ያላስደነገጠው እስራት ትጥቁን
Moreአጭር ነገር ስለ እስክንድር ነጋ፡፡በቃ ጀግናው ዕየተጋደለ ነው፡፡ እኛስ? ስርዐቱ እንደ ትልቅ ግዳይ ስለሚያየው ይህንን አብረን ከማጮህ ተቆጥበን ይልቅ አሁንም ከፊታችን ስለተደቀነው አደጋ፤ዕለት ዕለት እየኖርነው ስለላ ህይወት ስለ ራሳችን አብዝተን እንደ እስክንድር
Moreየጭራቅ አሕመድ ባልተቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የወንጌል ዘማሪ ነኝ ትላለች፡፡ ስለዚህም ጥያቄው ስለ ወንጌል ታውቃለች ወይስ የገጠሙላትን ሁሉ እንደ በቀቀን (parrot) እየበቀቀነች ታንጎራጉራለች የሚለው ነው፡፡ ሁኔታዋ ሁሉ የሚያሳብቅባት ግን ስለ ወንጌል ማወቅ ቀርቶ ፍንጭም እንደሌላት
Moreጀነራል ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ)ኣብ ልዕሊ ድምፃዊት ሃይማኖት ግርማ ዝገበሮ ግፍዒ ኣብ ልዕሊ ጋዜጠኛ ሸዊት ኣብራሃም ደጊሙዎ። ታደሰ ወረደ ንድምፃዊት ሃይማኖት ግርማ ንበዓል ገዝኣ ኣሲሩ፣ ንዓኣ ብዘይድሌታ ናይ ሓዳር እሱር ጌሩ ንብዙሕ
More