ጥብቅ ማሳሳቢያ ለወልቃይት ጠለምትና ጠገዴ! – ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)

04.01.2023 የኦነጉ አቢይ አሕመድ በአዉሮፓ ሕብረትና አሜሪካ የተቀነባበረ ሴራ ለቅጥረኛቸዉ ወያኔ አረመኔ ትግሬ ወልቃይት ጠለምትን መልሶ እንዲሰጥ በታዘዘዉ መሠረት ሊያስረክብ፤ የማይካድራ፣ የጠገዴ፣ የሑመራና ጠለምት ዐማሮችን የጨፈጨፉት አረመኔ ትግሬዎች ወደ ሱዳንና ወደ ትግሬ

More

የአማራውን ሕዝብ እንባ ጠባቂዎች ከጽንፈኛው ኦነግ ሸኔ በማመሳሰል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የተሰነዘረውን የእብሪት ዛቻ በመቃወም የተሰጠ መግለጫና የትግል ጥሪ

December 23, 2022 Vision Ethiopia መግለጫና የትግል ጥሪ የአማራው ሕዝብ ተወላጆች በኦሮሚያ ክልል፣ በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝና በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ በዘር ላይ ያተኮረ ጭፍጨፋ ሲደርስባቸው፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ከአንድ የሃገር መሪ

More

ለዶ/ር አብይና ብልጽግና ፓርቲ እጅግ አሰቸኳይ የዜጎች እልቂት መፍትሄ መልክት

ዲሰምበር  21/2022 ሃገራችን ኢትዮጲያ በከፍተኛ ድህነቷና የመልካም አስተዳደር ጉድለቷ ላይ የርስበርስ ጦርነት በተለየ የሰላማዊ ዜጎች ዘር ተኮር ጭፍጨፋ የሴቶች መደፈርና ማፈናቀል በመባባስ ላይ ነው :: ለዚህ የከፋ  ድርጊትፓርቲዎና መንግስትዎ የሚያላክከው ሸኔ በሚል

More

በአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ

ላለፉት ሶስት አስርተ አመታት በሃገራችን ሰፍኖ የኖረውን የአፓርታይድ አገዛዝ ለውጦ ዲሞክራሲያዊ ሥርአትን በማስፈን እኩልነትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ እንደሀገር በርካታ መስዋዕትነት የተከፈለ እና በብዙ ውጣውረዶች ውስጥ የታለፈ ቢሆንም ፣ ሁኔታወች ዛሬም ከድጡ ወደ ማጡ

More

በወለጋ ኦሮምያ ክልል በንፁሃን የአማራ ተወላጆች ላይ የሚካሄደው የዘር ጭፍጨፋ ከመቸውም በላይ አሳስቦናል

ህዳር 26፣ 2015 (December 5, 2022)   ለክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሳዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚ/ር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ጉዳዩ፡ በኦሮምያ እና በቤንሻንጉል በንፁሃን የአማራ ተወላጆች ላይ በተደጋጋሚ የሚካሄደውን የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም በቅድሚያ

More

የዐማራ የህልውና ትግል መርህ የትግል ጥሪ

የዐማራ የህልውና ትግል መርህ Comb (1)  ዐራውን መፍጀትና አገር አልባ ማድረግ፣ የቅኝ ግዛት ሕልማቸው ያልተሳካላቸው ፋሽስት ጣልያኖች ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር የወጠኑት ዕቅድ ነበር። በጽኑ የሉዓላዊነት እምነቱ የዐርበኝነቱን ተጋድሎ የመራውን ዐማራውን ነጥሎ ለመምታት አሲረው

More

ያሳለፈነው ምዕራፍ ላይደገም ተደርጎ መቋጨት ይኖርበታል

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስትና በህውሀት መካከል በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት ደስታችንን እየገለፅን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን። በዚህ ስምምነት የአፍሪካ ህብረት መሪዎችና ሀገራት ግንባር ቀደም ስፍራ ይዘው ሁለቱን ወገኖች በማስማማት

More

ለዘላቂ ሰላም ትክክለኛ የዐማራ ሕዝብ ወኪል ተደራዳሪ ሆኖ እንዲቀርብ ማመቻቸት ግድ ይላል!

ብልፅግና ከሕወሓት ጋር በሚያደርገው ድርደር ዐማራን በመወከል በተደራዳሪነት የተመረጡትና በግለሰብ ደረጃ ራሳቸውን የወከሉት አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ፣ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፣ ጀኔራል ተፈራ ማሞና ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ ተደራዳሪ ሆነው ለመቅረብ ፍቃደኛ በመሆናቸው ጥሩ ጅምርና

More

የአማራ እጣ ፈንታ በራሱ ወኪሎች እንጂ በሌሎች አይወሰንም!! – የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን)

የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland) የአቋም መግለጫ የሕወኃት ዘረኛ ቡድን በኦነግ አጃቢነት መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠረብት ጊዜ አንስቶ የአማራ ሕብረተሰብ በጠላትነት ተፈርጆ እንደ ዜጋም ሆነ እንደ ብሔር እውቅናን አጥቶ

More

በጥምሩ ሃይላችን መስዋዕትነት አሁን ነፃ ለወጡት ለጠለምትና ለራያ ህዝብ እንዲሁም ለመላው ሕዝባችን ከልሳነ ግፉዓን የተሰጠ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት

በተወለደበትና እትብቱ በተቀበረባት አገሩ መኖር የለብህም ተብሎ ለአርባ አመታት ያህል በትህነግ የትግራይ ወራሪ ሃይል በሰው ልጅ ሊፈፀም የማይገባውን አሰቃቂ በደል ሲደርስበት የኖረው የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና፣ የራያ አማራ ህብረተሰብ እንዲሁም የአፋር ወገኖቻችን የአሸባሪውን

More

ከአማራ ህብረት በሙኒክ (ጀርመን ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ

የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland)   የአማራ ማህበር በሙኒክ (ጀርመን) ህዝባችን የገጠመውን፣ ውስብስብ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍና ፈታኝ የሆነውን የህልውና አደጋን ለመከላከል የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ትግል ለመደገፍ የተቋቋመ ህዝባዊ

More
/

ኦሮሚያ ክልል፡ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመ ጥቃት

በሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ፣ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ስምሪትን የተመለከቱ እርምጃዎች የሰዎች ደኅንነት ላይ ስጋት በማያሳድር መልኩ ሊሆን ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ ጳጉሜ

More

አዲስ አበባ የኹሉምና ለኹሉም እንጂ የጥቂት ግለሰቦች ፍላጎት ማስፈጻሚያ አይደለችም

ባለቤት አልባነት ተጫጭኗት እንደዛሬው ሳይሆን “አዲስ አበባ” ሲባል የሰላም ከተማነቷ፣ እንደነ ኒዮርክ፣ ጀኔቫ፣… ከኸሉም የዓለም ማዕዘናት መሪዎች ተሰባስበው ጉዳያቸውን የሚመክሩባት፣ አፍሪካውያን በባርበት ቀንበር ሲማቅቁ የነጻነታቸው ቀንድል ሆና የትግሉን ፊደል ሀ ሁ… ያስቆጠረች

More
1 2 3 4 8