ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷ በጀግንነት የተዋጋው ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከሃገር ወጥቶ መታከም ሲችል ሆነብሎ መከልከል የሞት ፍርድ እንደመፍረድ ይቆጠራል

ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷ በጀግንነት የተዋጋው ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከሃገር ወጥቶ መታከም ሲችል ሆነብሎ መከልከል የሞት ፍርድ እንደመፍረድ ይቆጠራል። በሰሜን እዝ መከላከያን ላሳረደው ስብሃት ነጋ የተሰጠ ዕድል አገርን ላዳነ ትልቅ ጄኔራል እንዴት… pic.twitter.com/Tg9EyFFQYq —

More

የአብይ የጤና ሁኔታ ይመርመር

ከባለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የማይሆኑ እና የኢትዮጵያን እጅግ የሚያስቆጡ ውሳኔዎችን እየወሰኑ እያደረጉ ነው፡፡ ምናልባት ጠቅላይ ሚንስትሩ ቀስ እያለ በሚጎዳ እና አእምሮን በሚያስት በራዳዮ አክቲቭ ንጥረ ነገር ተመርዘው ሊሆን

More

ከጉራጌ ማህበረሰብ በቤተመንግስት በነበረው ውይይት ከተናግሩት

“ደሜ የጉራጌ ነው፣ በፖለቲካ አስተሳሰብ ደግሞ የዜግነት ፖለቲካ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ውጥንቅጦች መቋጫ ነው ብዬ አምናለሁ። ለዚህም እየሰራሁ ነው። ጉራጌን በተመለከተ ሃሳቤን ለመግለፅ ያህል ከሆነ ሁሌም እንደምለው ውሳኔውን ለህዝቡ እንተውለት ነው። እኔ

More

ወታደሩ ራሱን፣ ሕዝቡን እና ሀገሩን ይታደግ

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ጦር ላይ እየተጫወተ ነው፡፡ እጅግ በተሳሳቱ ውሳኔዎች ከአንዴም ሁለቴ ሶስቴ  መከላክያ ሰራዊት እንዲጠቃ እያደረገ ነው፡፡ መጀመሪያ ወያኔ መከላክያው ላይ እርምጃ እንደሚወስድ እየታወቀ ችግር ከመፈጠሩ እና ጦርነት ከመነሳቱ

More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የእያንዳንዳቸው “ውሳኔ” እንዲታወቅ – ሽፈራው

በአሜሪካ የሕዝብ መብቶች (Civil Rights) ትግል ወቅት በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት መካከል በ1960ዎች ከፍተኛ ትግል ተካሂዷል፡፡ ሲቪል ራይትስ ቢል በተደጋጋሚ ለውሳኔ ቢቀርብም ተቀባይነት አላገኘም ነበር፡፡ እጅ በማውጣት ብቻ ይወስኑ ነበር፡፡ ከውጭ ከፍተኛ የሕዝብ

More

ከእንግዲህ ምን ቀረን? ማንንስ ምክንያት ማድረግ እንችላለን? ምንስ ነው የምንጠብቀው?

ለካ የሰው ደም እንዲህ ያሰከራል ”የክፉዎች ጥንካሬ በአንድ ላይ መቆመ መቻላቸው ነው።” ይባላል። እናም ”–ኢትዮጵያን ለማፍረስ እስከ ሲኦል ድረስም ቢሆን እንወርዳለን።”’ ብለው የማሉትና በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ ”ኦሮሚያን” እንመሰርታለን።” ያሉ ቡድኖች፤ ኢትዮጵያዊያንን በበቂ

More

ቦ ጊዜ ለኩሉ – በ-ሙሉዓለም ገ/መድኀን

ብራዊያኑ ሰለሞን ከሺሕ ዓመታት በፊት “ቦ ጊዜ ለኩሉ” ማለቱን ከታላቁ መጽሐፍ አንብበናል። የጠቢቡ አባባልን የግእዝ ሊቃውንት እንደነገሩን “ለሁሉም ጊዜ አለው” የሚል ነው። በእኔ ግንዛቤ፣ በሕይወት ዘመኔ እንዲህ ዓይነት ደረቅ እውነት ገጥሞኝ አያቅም።

More
1 2 3 305