ልሳነ ግፉዓን ድርጅት ሰኔ 22/2014 ዓ.ም የአሜሪካ መንግስት ከፋሽቱና አሸባሪው ትህነግ/ወያኔ ጋር ያለው ግንኙነትና ይህንንም ተከትሎ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅምና ፍላጎት በተቃራኒ በመቆም የሚወስዳቸው አቋሞችና ለአንድ ቡድን ያደላ ኢፍትሃዊ ድጋፎች ትክክል እንዳልሆኑና የ ኢትዮጵያን ህዝብ በእጅጉ እንዳሳዘኑ በተደጋጋሚ ስንገልፅ ቆይተናል። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ
Moreመንደርደርያ ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጡሩነህና አበባው ታደሰ ሆዳም አማሮች የሚባሉት ለምንድን ነው? አማራ ማለት በመላ ዓለም ተሰራጭቶ የሚኖር ራሱን አማራ ነኝ የሚል ማለት ነው፡፡ ሆዳም አማራ ማለት ደግሞ አማራ ሁኖ ካማራነቱ ይልቅ ሆዱን የሚያስቀድም ማለት ነው፡፡
Moreእያመመው መጣ… እ–ያ–መ–መ–ው…!! ከሰሞኑን ከያኒ ቴዎድሮስ ካሣሁን/ቴዲ አፍሮ ‘‘ናዕት – እያመመው መጣ!’’ በሚል ለሕዝብ ያደረሰውን ዜማ ሳዳምጥ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሊቃውንት ዘንድ ‘‘ደረቅ ሐዲስን ተናጋሪ’’ ተብሎ የሚጠራውና ከዐበይት ነቢያት ዘንድ የሚመደበው፣ የነቢዩ ኢሳይያስ የመጽሐፍ ቃል ወደ
Moreሕዝብ ቁጣውን ቀጥሏል፤ የአዲስ ድምጽ ቃለ ምልልስ
Moreለደቂቃ እናሰባት! የኔ ልጅ ብለን ወይም እህቴ ብለን፤—– ብቻ በተረፈረፈ ሬሳ መሃል በሞትና በሽረት ውስጥ ያለን “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም!” የሚለውን የተማጽኖ ድምጽ እንስማው። ዘር ሃረጓን ወይም ሃይማኖቷን እንርሳው፤ አማራ ነሽ ወይም ነሽ ተብላለች። እሷግን ህጻን
Moreጠኔውም ቢገልህ ስጋም አንቆህ ብትሞት መዝግቦት ተጓዘ ታሪክ ያንተን ሐሞት ስትሳለቅ ነበር ትናንት በእስክንድር በአቋራጭ ቀዳድሞህ ቆሞልሃል ብድር። ስማኝ የሸገር ልጅ ኳስ ዳንኪራ ብርቁ ጊምቢ ቶሌ አይደለም እልቂቱ ፍጅቱ ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሩቁ ንብረትህን ዘርፈው ቤትህን ሲያነዱ እትና እናትህን ልጅና ሚስትህን እንዴት እንደሚያርዱ ምን እንደሚመስል ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሽንቁር ወለጋ ሩቅ መስሎህ የዋሁ ሸገሬ እንዳትደነቁር ከነግብራበሩ ነገ ብልጽግና ባንተ ደም ይዋኛል ግንፍሌ፣
Moreዳግማዊ ጉዱ ካሣ የዛሬውን ጽሑፌን ማን እንደሚያስተናግድልኝ ከወዲሁ ሳስበው ይጨንቀኛል፡፡ ባህላችን ባብዛኛው የመሸፋፈንና እውነትን የመደበቅ በመሆኑ ትንሽ ገለጥ ያለ ነገር ሲገጥመን በ“ከነገሩ ጦም እደሩ” ብሂላችን እየተጋረድን ብዙዎቻችን ከእውነቱ እንርቃለን፡፡ እውነት ግን ምን
Moreኢትዮጵያዊነት ወንጀል እና በደለኛነት ሆኖ የሚታየዉ አስከ መቸ እንደሆነ ባይታወቅም የኢትዮጵያን ዕዉነተኛ ታሪክ በመካድ የኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያን አንድነት በማናጋት እና የመኖር ዋስትና ማሳጣት ማማ ሻ ጊዜ ለመግዛት ካልሆነ በቀር መጨረሻዉ ሞት ነዉ
Moreከወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 26 June 2022 መግቢያ ከአራት ዓመት በፊት የመጣው ለውጥ የተሻለ ነገር ይዞ ቢመጣ ብለን፣ ብዞዎቻችን ጓጉተን ነበር። ነገሩ ከድጡ ወደማጡ ሆነ። አሁንስ ግፉ በዛ! ማርም ሲበዛ ይመራል ይባላል። የኢትዮጵያ
Moreየኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በቦታው እንዳልነበርና የኢትዮጵያን ግዛት ዘልቆ የገባው የሱዳን ኃይል ከአካባቢው ሚሊሻዎች ጋር ግጭት መፍጠሩ ታውቋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በሰጡት መግለጫ፤ አሸባሪው ሕወሓት በሰሜን ዕዝ
Moreእውነትን ትናገራለች። ፍትህን ትሰብካለች። ነጻነትን ታዜማለች። ስለቴዲ የጥበብ ተአምራዊ ብቃት ለመግለጽ አቅም ያለው ቃል አላገኘሁም። ትላንትም በዜማዎችህ ኢትዮጵያን አየናት። ዛሬም በልዩ ስጦታህ ለለሀገራችን፣ ስለወገኖቻችን አልቅሰህ፣ አስለቀስከን። ነገም ባንተ የጥበብ ምናብ ውስጥ ታላቋን
Moreየኢትዮጵያ መንግሥት ከሕወሃት ጋር በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነት የሚደራደርለትን ቡድን ማቋቋሙን የመንግሥት ዜና አውታሮች ማምሻውን ዘግበዋል። የተደራዳሪ ቡድኑ ሰብሳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ሲሆን፣ በአባልነት ደሞ ቀጥሎ የተዘረዘሩት
Moreሰኔ 19 ቀን 2014 ዓም(26-06-2022) ቤትን ቤት የሚያሰኘው የሚንከባከበው ሰው ሲኖርበት ነው። እንግዳ ከቤቱ ደጃፍ ላይ ሲደርስ ድምጹን ከፍ አድርጎ እዚህ ቤቶች!ብሎ መጥራቱ ቤት ካለሰው ሰውም ካለቤት ተነጥለው ስለማይኖሩ በመተማመኑ ነው።ለቤት ጌጡና
Moreበኦሮሚያ ክልል የዘር ማጥፋት ዘመቻ በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ ሲተገበር ቆይቷል:: ሚኒሊካውያን ሰፉሪ ወራሪና ነፍጠኛ በሚል ቅጥያ ግልጽ ጭፍጨፉ ከተከፈተበት ሦስት አስዕርተ ዐመታት ተቆጥሯል:: የመንግስት ሃላፊዎች ጽንፈኛ ብሄረተኞች የአንድነት ፖለቲካ አቀንቃኞች ጭምር በየግዜው
Moreas he sees fit his preservat ” Hobbes argues that men are naturally equal in mind and body . As to strength of the body , the weakest has enough strength to
Moreበኦሮሚያ ክልል በሚኖሩ አማሮች ላይ የሚካሄደው የዘር ማፅዳት እና ማጥፋት ዘመቻ በኦህዴድ ከፍተኛ የመንግስት አመራር አካላት አቅጣጫ ሰጪነት በእቅድ የሚፈጻም ለመሆኑ ብዙ ጠቋሚ ምልክቶች አሉ። እነዚህ የዘር ማፅዳት እና የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ለሰላሳ
MoreJune 26, 2022 ጠገናው ጎሹ እንደ እኛ አይነት አብዛኛው ታሪኩ የውስጥ (የእርስ በርስ) ጦርነት እና ከውጭ ወራሪ ሃይል ጋር የተደረገ ጦርነት ታሪክ እንጅ የውስጣዊ ነፃነት ፣ፍትህና እኩልነት ታሪክ በእጅጉ የሚጎለው አገር ሰላም የሚለውን ቃል
Moreሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. የአንድ ሀገር መንግስት ተቀዳሚ እና ዋነኛ ሃላፊነቱ የሚያስተዳድረዉን ሕዝብ ሰላም እና ደህንነት መጠበቅ ሲሆን፡ በአንጻሩ ደግሞ ሕዝብ መንግስት ያወጣውን ሕግ፣ ደንብ እና ስርአት ተከትሎ የመኖር መብትና ግዴታ
Moreሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የሚማር ልሂቅ ሳይቀር የአማራን ስጋ በልተን፣ ደማቸውን ጠጥተን፣ አጥንታቸውን እናቃጥላለን ብሏል። እነዚህ አማራን በጠላትነት የፈረጁ ልሂቃን የደበቁትን ጥላቻ በሙሉ አውጥተዋል። አንድም ምሁር ወጥቶ ይሄንን የዘር ፍጅት አላወገዘም። እንደ አማራ በወንጀለኝነት
Moreአሳዬ ደርቤ ይህቺን ሕጻን አስታወሳችኋት? ከመንፈቅ በፊት ከምዕራብ ወለጋ ጭፍጨፋ አምልጠው ከተፈናቀሉ አማራዎች ጋር ያገኟት ጋዜጠኞች ሲጠይቋት የሰጠችው መልስ እንደሚከተለው ነበረ፡፡ ‹‹ስምሽ ማን ነው?›› ‹‹አንሻ ሠኢድ›› ‹‹የት ነበር የምትኖሪው?›› ‹‹ዳንዴ ቀበሌ›› (ምዕራብ
Moreየባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!! የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!!
Moreከዓመታት በፊት በቀድሞው ደቡብ ክልል በኩል 150 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትጵያ ድንበር ገብተው የሰፈሩት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች፣ ተጨማሪ 20 ኪሎ ሜትር ገፍተው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሱርማ ወርቅ ቁፋሮ ሳይትን መቆጣጠራቸው ተገለጸ፡፡
Moreሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በሀገራችን ኢትዮጵያ በኦሮምያ ክልል በጊምቢና በአካባቢዋ ይኖሩ የነበሩ ንጹሐን ዜጎች ወገኖቻችን አገራችንና ምድራችን ብለው በሰላም ይኖሩ በነበሩበት ቤታቸው በድንገት በደረሰባቸው አሰቃቂ ግድያና የነፍስ መጥፋት በመፈጸሙ ቤተ ክርስቲያናችን
Moreበላይነህ አባተ ([email protected]) አማራ ሆይ! አባቶችህ ከመለኮት ቀጥሎ ሲጨነቁ የኖሩት ለክብርና ለነፃነት እንደነበር ታውቃለህ፡፡ ለክብርና ለነፃነት ከነበራችው ወደር የሌለው ፍቅር የተነሳም እንኳን ለራሳቸው አገር ነፃነት ለመላው አፍሪካም በተለያዬ መንገድ አስተዋጽዖ እንዳደረጉ ታውቃለህ፡፡ ለአረብ፣ ለኤስያና
Moreብልፅግና የአማራን የዘር ፍጅት ለማስቆም ፍላጎት የለውም። ከ27 አመት በፊት የጀመረውና አሁንም የቀጠለው የአማራ ጥላቻ ትርክት እስካልተቀየረ ድረስ የአማራ ፍጅት እንደሚኖር ግልፅ ነው። መንግስት ግን ይሄንን የማስቆም ፍላጎት የለውም። በሀገራችን ፖለቲካ የተቸገርነው
Moreሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም. June 19, 2022 PDF መግለጫከዓለም አቀፍ የዐማራ ጉባኤ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ጠብቆ ያኖረው የዐማራ ሕዝብ በተለይ ከትህነግ መምጣት ጀመሮ ሲጨፈጨፍ ሲሳደድ የዘር ማጥፋትና ማፅዳት
Moreጄኒራል ተፈራ ለብአዴን ባላቸው ስስ ልብ (አብሮ አደግ ስለሆኑ) “ትርፍ አንጀት” በሚል ቀላል ዘለፋ አልፈውታል። ትርፍ አንጀት አላስፈላጊ የሆነ አካል ሲሆን ከታመመና በጊዜ ካልተወገደ የሚገድል ነው። ብአዴን መወገድ ያለበት፤ ለአማራ ምንም በጎ አስተዋጽኦ
Moreይህ ሙትቻ አገዛዝ የዜጎችን ደህንነት የማያስጠብቅ ነውረኛ ስርዓት ነው፤ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለይም በኦሮሚያ ምእራብ ወለጋ መንግስት ተብየው በፈለፈላቸው አሸባሪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ባለማቻሉ ንጹሃን ዜጎች በግፍ እየተገደሉ ነው….። ዛሬ ሰላማዊውን ፋኖ
Moreስኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በአንድ አገር የፖለቲካ ሂደት ዉስጥ ላለዉ የዴሞክራሲ እድገትም ሆነ ዉድቀት ምሁራን፣ የሕዝብ አንቂዎች እና የአደባባይ ስዎች በመባል የሚታወቁ ታዋቂ ግለስቦች የየራሳቸዉ ድርሻ አላቸዉ። እነዚህ ግለስቦች በሚያፈልቋቸዉ አዳዲስ ሀሳቦች እና
Moreበምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ዞን ጊምቢ ወረዳ በአማራ ተወላጆች የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የዞን እና የወረዳው አስተዳዳሪዎች እና አመራሮች “የሟቾቹን አስከሬን ወደ መቃብር ስፍራ አታሰባስቡ ፣ በሞቱበት ስፍራ በጅምላ ይቀበሩ” በሚል ሁሉንም አስከሬን በየቤቱ
Moreከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሠጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ የእልቂት ሰነድ በ1967 ደደቢት ላይ ተጠንስሶ ለ27 ዓመታት ዘር የማጥፋት ተግባሩ ሲተረክ፣ ሲተገበር ቆይቶ ህወሓት ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግስት በተባረረ ማግስት ድርጊቱ ሥልጣን በተረከበው
Moreየተገለጠው ጭምብል ፣ስልጣን ይልቀቁ ጥያቄው ፣የፓርላማው ግጭት!
Moreየወጣትነት ዕድሜውን በማገባደድ ላይ የሚገኝ አንድ ተንከራታች ዜጋ ኑሮ ቢጠምበት፣ መልካም ዕድል ፊቷን ብታዞርበት ጊዜ ወደ አንድ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል፡፡ እንደሄደም ወረፋውን ጠብቆ ተራው ሲደርስ እጠንቋዩ ፊት ይቆማል፡፡ ከዚያም ጠንቋዩ፤ “እህ፣ ምን
Moreማንም ግለሰብ ከህግ በላይ መሆን አይችልም ጠቅላይ ሚንስቴሩ ከጦርነቱ በኋላ ገባ ያሉት ለየት ያለውን ክላሽ ፋኖ የመከላከያ አባለትን ገሎ ታጥቋል ካሉና ክላሹ ክልልም ፖሊስም የለውም ከተባለ ። ታዲያ እነኚህ የኦነግ ተዋጊዎች ከዬት
Moreበዘር በቋንቋቸው በባትሪ በመብራት እየተፈለጉ፣ እንደ በግ እንደ ከበት ሰዎች ሲታረዱ፣ እግዜር ይጠይቃል ማን እንደነበሩ ስለቱን የያዙ፣ ትውልድ ያፋጥጣል እነማን አሳስረው ሕዝብ እንዳስጨረሱ፣ ታሪክ ይታዘባል ስንቶች ሆድ ለመምረግ አፍን እንደ ዘጉ፡፡ ግብር
Moreሰኔ 14ቀን 2014ዓም(21-06-2022) የሰው ልጅ ሲፈጠር የመሞቱን ግዳጅ ተረክቦ መሆኑ እንግዳና አጠያያቂ አይደለም።ለዘለዓለም የሚኖር ሕይወት ይዞ የሚፈጠር እንስሳም ሆነ እጽዋት የሆነ ፍጡር የለም።በዕድሜ ብዛት አርጅቶ፣ሰውነቱ ደክሞና ዝሎ መሞቱ የተፈጥሮ ሕግ ነው።ከተፈጥሮው ውጭ
MoreTeddy Afro Net 22m · እያመመው መጣ ቁጥር ሁለት /ቴዲ አፍሮ/ ዶፍ ዶፍ… ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ ኡኡ ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን
Moreየአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች ዛሬ የምክር ቤቱን መደበኛ ስብሰባ አቋርጠው እንደወጡ በምክር ቤቱ የአብን ተወካይ ደሳለኝ ጫኔ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል። የፓርቲው ተወካይ ደሳለኝ ጫኔ ምክር ቤቱ
Moreየወጣትነት ዕድሜውን በማገባደድ ላይ የሚገኝ አንድ ተንከራታች ዜጋ ኑሮ ቢጠምበት፣ መልካም ዕድል ፊቷን ብታዞርበት ጊዜ ወደ አንድ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል፡፡ እንደሄደም ወረፋውን ጠብቆ ተራው ሲደርስ እጠንቋዩ ፊት ይቆማል፡፡ ከዚያም ጠንቋዩ፤ “እህ፣ ምን
Moreጭራቅ አሕመድ ስልጣን በያዘ ባንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸማቸው ወንጀሎች የሞት ፍርድ ቢቀርለት እንኳን ዓለም በቃኝ ሊያስወረውሩት ከበቂ በላይ ነበሩ፡፡ በተቃራኒው ግን ጭራቅ አሕመድ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ወንጀል
Moreየድርጅቱ ትርፍና ንብረት በእንግሊዝ አገር በነ አቶ ታደሰ ካሳ ጥንቅሹና በረከት ስምኦን ወይም በእንግሊዞች አጠራር የኢትዮጵያ የንጉስ ቤተሰቦች ንብረት በሚባለው ገነት ፈንቴ(የበረከት ሚስት፣ የአሰፉ ፈንቴ እህት ወይም የታደሰ ጥንቅሹ ሚስት፣ የነጻነት አበራ
Moreኢትዮጵያዊነት እንዲደበዝዝና ለጥቃት እንዲጋለጥ አማራ ላይ ያነጣጠረ ወከባ፣ መፈናቀል፣ ግድያና ፖሊሲ ተቀርፆ ህገ መንግስታዊ ስርዓት ቆሞ ራስን አለመከላከል ህግ ተሰርቶ የጉስቁልና ምሳሌ የሆነ ማንነት እንዲሆን እየተሰራበት ያለ ህዝብ መሆኑን ደግመን ደጋግመን ሞግተናል፤
More*ግብጽና ሳዑዲ ዓረቢያ በቀይ ባህር ላይ ምን እያደረጉ ናቸው? ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? ዛሬ “ኢትዮጵያ ባህር ኀይል መሥርታ ወደ ቀይ ባህር ከተመለሰችና ታላቁ የኅዳሴ
Moreኢትዮጵያ የመቶ አመት ታሪክ ያላት አገር ናት የሚሉት ለአገራችን የወቁቱ ፖለቲከኞ – ከታሪክ ምሁራን ከዶ/ር ቡሻ እና ከዶ/ር ክቡር
Moreየይህ አድግ መቅሰፍት ወርዶ ባገሪቱ፣ ለፍቶ አዳሪ ዜጎች በጭራቅ ሲፈጁ፣ ጉልቻ እንደራሴ ሚኒስቴር የሆኑ፣ የሟቾችን ግብር ደመወዝ እያሉ፣ ተአራጅ ተአሳራጅ እጅ እየተቀበሉ፣ በሰፊው ከርሳቸው ሲዝቁ ያድራሉ፣ ሕዝብና ትውልድን ታሪክን ሳይፈሩ! በታቦት በመስጊድ
More“ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኬን ህዝብና አገር” ሚል አርዕስት ስር በ24.04.2022 ያቀረብኩትን ሰፋ ያለ ጽህፍ አስመልክቶ ከአቶ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ቦርከና በሚባለው ድረ-ገጽ ላይ ለወጣው ትችት መልስ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 20፣ 2022 በመጀመሪያ ደረጃ
More1፤ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከ200 በላይ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደሉ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። የንጹሃን ጅምላ ጭፍጨፋውን የፈጸሙት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች እንደሆኑ እና የጥቃቱ ዒላማዎች
More“ሱቅ እየገቡ ዕቃ ይሰርቃሉ የሚል የፌዝ ክስ በማቅረብ የጦር ብርጌዱን የአማራ ፋኖ ላይ ያለሃፍረት ያዘመተው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፣ ዘመነ ካሴን ለመያዝ በምድር አንድ ክፍለጦር ያዘመተ እና በሰማይ የጦር ድሮኖቹን ለሰዓታት በጎጃም
Moreበሲቪል ሰዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዳይፈጸም አስፈላጊ የሆኑ የመከላከል እርምጃዎችን እንዲወስድ፣ በማንኛውም ሁኔታ ሲቪል ሰዎች የጥቃት ዒላማ እንዳይደረጉ ተገቢ የሆነ ጥንቃቄና ጥበቃ እንዲያደርግ፣ እንዲሁም ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያፈላልግ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን
Moreአብይ አህመድ በፓርላማ ንግግራቸው ላይ ቁጣ በተሞላበት አነጋገር ለምን በኦሮሚኛ ተዘመረ አላችሁ ብለው ደንፍተዋል ።ሆኖም ግን እሳችው አደባብሰው ፣ሸፍነው ያለፉት ሀስት ጉዳይ አለ ። በአዲስ አበባ ውሰጥ ፣ ከድሮ ጀምሮ በጃልሜዳም ጥምቅት
Moreበላይነህ አባተ ([email protected]) መጤ ባህል እንደ እከክ ገላችንን አበላሽቶና አይምሯችንንም እንደ ሐሽሽ በርዞ አደናብሮናል፡፡ ክርስቶስ ሞቱንና ትንሳኤውን እንድናስታውስ ቢያዝዝ ምእራባውያን ገባያቸውን ለማድራት በፈጠረቱ የልደት ባህል ተዘፍቀን በፉክክር ሰፊ አዳራሽ ተከራይትነንና ሰንጋ አርደን
Moreግልጽ ደብዳቤ 06-02-2022 ይህችን ማስታወሻ ዛሬ ለዕርሶዎ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት ሰሞኑን በህግ ማስከበር ስም ሺዎችን በግፍ ማሰር ፤ መሰወር ፤ እንዲሁም የህግ ታሳሪዎችን በአደባባይ ማሰደብደብ የአገዛዞ አይነተኛ መገለጫ እየሆነ በመምጣቱ
More