“እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ … ።” ብሎ የጀምራል የዮሐንስ ራዕይ መዕራፍ 2 ቁጥር 5! ዶ/ር ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 02/03/2023 መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል? ዘሮኞች ሥልጣን ላይ ከወጡማ፣ አያድርስ ነው። የጎጠኝነትን ጠንቅ በሩዋንዳ አይተናል። የአንድ አገር ልጆች በጎሳ ተከፋፍለው፣
Moreጥር 2 ቀን 2015 ዓም(10-01-2022) በዚህ እርእስ ላይ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የዓለማችን በተለይም የአገራችን የኢትዮጵያ ህዝብ ለአለፉት አያሌ ዘመናት ለተከታታይ ጦርነቶችና እልቂቶች ብሎም ሰላም አልባ ኑሮ፣ፍርሃት፣ጭንቀት፣መፈናቀል በሽታና ድህነት የተጋለጠበትን ምክንያት ለማሰስ በተነሳሁበት
Moreየኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያውቀውና ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ትልቁ ጉዳይ ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ህሳቤና መንፈስ በሌላቸው መሪዎችና ባለስልጣኖች እየተመራች መሆኑን ነው። “ከአያያዝ ያስታውቃል ከአነጋገር ይፈረዳል” እንዲሉ ያለፉት 27 ዓመታትና የሰሞነኛው የኢትዮጵያ አራት ዓመታት ስንቦታችን ስንቃኝ በሃገራችን
Moreሁ ላ ች ን ም ከ ዚ ህ እ ን ማ ር ? ትልቅ የድንቁርና ጥግና ከረባት አጥልቆና የእንግሊዝ ሱፍ ለብሶ በሁለት እግሮቹ የሚንቀሳቀስ ” “ሰው” ሁሉ ሰው አለመሆኑ እንዲህ ስለሚገለጥ
Moreበዲ/ን ተረፈ ወርቁ የእግዚአብሔርን ፍቅር ለሰው/ለዓለም ለመግለጽ፡- (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3) 16፤ ‘‘በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥
More1. ብቃት አልባው ጠ/ሚ 2. የበሰበሰው በሙስና የዘቀጠው እና የመከነው ብልጽግና ፓርቲ የመንግሰትን የማስፈጸም አቅም ማሳጣቱ 3. በበቀል ስሜት ጠላቴ ያለውን የአማራን ህዝብ ሊፈጅ ከእነትጥቁ ገብቶ ዘር ማጥፋት በመንግሰት መዋቅራዊ ድጋፍ እየፈጸመ
Moreታህሣሥ 2015 ቂምን ሻረውና ፣ ወይ ፍቅርን አንግሠው ሁለት ሆኖ አያውቅም፣ አንድ ነው አንድ ሰው፡፡ ቴዲ አፍሮ 2014 ዓ.ም. (እያመመው መጣ ቁ. 2) ‹‹በብልህ ላይ ያለ ድንቁርና ተራራ ያህላል›› ይላሉ አበው በምሳሌ ከአንዳንድ በአክብሮት ከሚታዩ የማሕበረስብ አባላት
Moreያንድ ብሔር አባል አለመሆኑ የሚጠረጠር ግለሰብ የዚያ ብሔር ብሔርተኛ ከሆነ፣ ጥርጣሬውን ለማስወገድ ሲል ብቻ ማናቸውንም አረመኔያዊ ድርጊት ለመፈጸም ቅንጣት አያቅማማም፡፡ ሂትለር ይሁዳወችን ያለ ርኅራኄ የጨፈጨፈበት አንዱ ምክኒያት፣ የይሁዳ ደም አለበት የሚባለውን ጭምጭምታ ለማስተባበል ነበር፡፡
More“አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም” እንዲሉ አሁን ኢትዮጵያን እየመሩ ያሉ አንዳንድ ባለስልጣናት “ ከድንጋይ ላይ ውሃ ቢያፈሱት መልሶ እንቦጭ” እንዲሉ የሥልጣኑ ኮረቻ ዘለዓለማዊ መስሏቸው እውነታን ፣ ታሪክንና ቱፊትን በመፃረር ከሕዝብ ጋር መጣላትን፣ መቃቃርን
Moreእኛ አማራወች ሁሉንም አማራጮች ሞክረናቸው ሞክረናቸው አሁን ላይ የቀረን አንድ አማራጭ ብቻ ነው፡፡ ይህም ነጻ የሆነ ከህዝቡ ለህዝቡ በህዝቡ የሚመራ የ”አባት አገር የአማራ አገርና መንግስት” ምስረታ ነው፡፡ ወያኔወችና ኦሮሙማወች ልባቸው በሚያውቀው እነርሱ
Moreመንደርደሪያ ዕውን ኢትዮጵያ ምሁራን አሏት ?!አሏት ከተባለስ፤ ዜጎቿ እንደቅጠል በሚረግፉበት በዚህ አስከፊና ፈታኝ ወቅት፤ ከህዝባቸው ጎን ቆመው፤ አለንልህ ካላሉት፤ ከጅምላ ፍጅት፤ ከመታረድ፤ ከመፈናቀልና ከስደት ካልታደጉት፤ ምሁርነታቸው ለማንና ለመቼ ነው ?! ምሁርነት ከዘርና ከጎሣ በላይ፤
Moreበየትኛዉም ዓለም ጥግ የሚደረግ ትግል እና የሚከፈል መስዋዕትነት ለሰዉ ልጆች በህይወት እና በነፃነት.የመኖር ተፈርሯዊ መብት ላለማጣት ወይም ለማግኘት ፡፡ ነገር ግን በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ዓመታት ታሪክ ዉስጥ በሶስት አስርተ ዓመታት የስቃይ እና
Moreሰዋለ በለው – [email protected] መግቢያ እ.ኤ.አ. በ1970ዎቹ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ የህዝቡን አመኔታ አጥተው፣ ጠላትን ለመከላከል በሰለጠኑ በገዛ ሰራዊቶቻቸው (ወታደሮቻቸው)፣ በግፍ እና በጭካኔ በወታደራዊ እስር ቤት ውስጥ ተገደሉ። በተመሳሳይ፣ እ.ኤ.አ. በ 1980
More” ሰው ትርጉም ያለው በግለሰብነቱ ነው ። በቡድን ውስጥ የግለሰብ ታላቅ ሰብዕና ሊዋጥ ይችላል ። እናም ቡድናዊነት እጅግ አደገኛ ነው ። ” ይላሉ ሃሳብያን ። ሰው ፤ ( Human being ) እንግሊዘኛው
Moreግንቦት 2014 የአዲስ አበባ ከተማ ታሪካዊና ሕጋዊ ባለቤት የእኛ ማሕበረሰብ ነው ሲሉ የዱር እንስሳት ነፃነት ግንባር (ዱ.እ.ነ.ግ) ከፍተኛ ተወካዮች ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅርቡ በተመረቀው የአንድነት ፓርክ የእንስሳት መዋያና መናፈሻ ውስጥ በሰጡት
More