ከረጂም ዓመታት የኢትዮጵያ ምስቅልቅል ዘመናት ጀምሮ ያለፈዉን እና የነበረዉን በማዉገዝ እና በመደለዝ ፍሬ ቢስ የጥላቻ ስብከት አገሪቷን እና ህዝቧን ከድጡ አዲስ ጎጂ ሠሪ በማድረግ በተመሰቃቀለ የማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ ወጥመድ ዉስጥ አስገብቷል፡፡ ከአራት ዓመት( ፬) ዓመት በፊት የነበረዉ ቀዳሚ ኢህአዴግ አገሪቷን
More( ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት ማክሰኞ በጦርነት በተመታ በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሶስት ከተሞችን መውሰዱን ገልጿል። “የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሰራዊት ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረም ከተሞችን በከተሞች ሳይዋጋ በቁጥጥር ስር ማዋሉን መንግስት በመግለጫው
Moreእዌጥን በስመ ሥሉስ ቅዱስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected] ጥቅምት 3 ቀን 2915 ዓ/ም የነ ቄስ በላይን እሬቻ እንዴት ተረዳሀው? ብላችሁ ያቀረባችሁልኝ ጥያቄ ኢትዮጵያ ያለፈችባቸውን አራቱን የስርአታት ዘመናት፦ የዳሰሳውን ስርአት ፤ የአራዊቱን
Moreፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 17፣ 2022 በተከታታይ በፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦና አንዳንድ በኢህአፓ ላይ ቅሬታ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚቀርበው እንደዚህ ያለ ትችት የሚመነጨው፣ ማንም ሰው እንደዚህ ያለን ድርጅት የመተቸት መብት የለውም ከሚለው የሚነሳ አደገኛ
Moreከሕወሓት በኋላ ኢትዮጵያዊነት ጥበቃ ያገኛል? | Hiber Radio Special Program Oct 16, 2022 |
Moreበጭለማ እና ድንግዝግዝ በበዛበት የፖለቲካ እና የታሪክ ሽሚያ ትንቅንቅ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ከየትኛሙም ጊዜ በላይ በታሪካዊ ጠላቶች ጥርስ ዉስጥ ገብተዋል ፡፡ የሶስት አስርተ ዓመታት የግፍ እና የሰቆቃ ዓመታት ትሩፋት የሆነዉ የጊዜዉ የጦርነት
Moreወንድም ወንድሙን ሲቀላ በማይቴ ጭካኔ ገኖ ሲነግስ በቀዬዬ በመንደር በቤቴ አምሳለ _ እግዚአብሄር ሰው መሆን ከንቱ ሆኖ ሥጋው ታርዶ ተቃጥሎ እንደ ትቢያ በኖ ሞቶም እንኳን ሞቱ አንሶት ተዘቅዝቆ ሲሰቀልና ሲበለት፤ ቃተተች ከርታታዋ
More…. ሰሞኑን ካለሁበት አካባቢ ርቄ ወደ ደመቀው የዋሽንግቶን ዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂንያ አካባቢ ተጉዤ ነበር፡፡ የጉዞዬ ዋና ምክንያት ደግሞ፣ በአገራችን ብቸኛ በሆነው በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ውስጥ ያለፍን የቀድሞ ተማሪዎቹ ሁሉ በእጅጉ የምናከብረው፣
Moreፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 10፣ 2022 በአቶ ባይሳ ዋቅ ወያ “የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር ሲታይ” በሚል አርዕስት ስር ተጽፎ በዘሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ የወጣውን ጽሁፍ ከሞላ ጎደል አነበበኩት። ጽሁፉን በደንብ ላነበበ ሰው ብዙ ክፍተቶች ያሉበትና፣ ከተጨባጭ ወይም ክሳይንስ
MoreOctober 8, 2022 ጠገናው ጎሹ ይህንን ግልፅና ቀጥተኛ አስተያየቴን ለመሰንዘር ምክንያት የሆነኝ በሥርጉት ካሳሁን የቀረበውን ሂሳዊ ፅሁፍና በዚሁ ጽሁፍ ላይ Tesfa በተሰኘ ስም የተሰጠ ሂሳዊ ትችት መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ። የፅሁፉን አቅራቢ ስም ምናልባት ከእኔ ድክመት
More‘‘… ሀገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት፣ ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀብዱ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ታላቅ ስም ያለው ከወታደርነት ነው፡፡’’
Moreየኡሁሩ ኬንያታ የስልጣን ዘመን ማብቃት በራሱ ራእይ እራመዳለሁ በሚለው ፕሬዝደንት ሩቶ መተካቱ ለሩዋንዳ ሰሞንኛ መንቀልቀል ዋነኛው ገፊ ምክንያት ሊባል ይችላል። ኡሁሩ የህወሃት ውለታ ከምእራባዊያን ታዛዥነቱ ጋር የተዳመረባቸው ነበሩ። ኡሁሩ በኬኒያ የመጀመሪያ ፕሬዝደንታዊ
Moreጨው ሆይ! ድልህ አዋዜን ባሳማርክ፣ ቀይ አልጫውን ባጣፈጥክ፣ በጥርስ መንጋጋ ታኝከህ፣ በምላስ ጪልፋ ተላውሰህ፣ በማንቁርት ክርን ተገፍተህ፣ የጉረሮን ቦይ ተሻግረህ፣ በከርስ ወፍጮ ተፈጨህ፣ በእባብ አንጀትም ተበላህ፡፡ ምግቡን በአሻቦ ጣዕም አርገህ፣ ውሀንም በአንካር
Moreይሄ “እንደሠራ አይገድል” የሚባል አማርኛ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ የታሪክ ዝቃጮችንና በሞቀበት ዘፋኞችን ለመግለጽ ምንኛ ክርክም ያለ ውብ ገላጭ መሰላችሁ! ብዙ ነገሮች አጀማመራቸው ቢያምር አጨራረሳቸው አያምርም፡፡ ለዚህም ነው እንዳማሩ መሞት የለም የሚባለው፡፡ ይሄ
Moreይድነቃቸው ከበደ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ፍጅት | Welega | Amhara
Moreኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ፖለቲካ፣ፓርቲና ዉክልና የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ዋልታና ማገር ናቸው። ዲሞክራሲ የዜጎችን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ተሳትፎ የግድ የሚል ሥርዓት ነው፣ ተሳትፎ ሲባል ግን ዜጎች ሁሉ ቁጭ ብለው በአገራቸው ወይም በአካባቢያቸው ጉዳይ ይወስናሉ ማለት
Moreየዚህ ጽሑፌ ዓላማ፣ ዛሬ በመንግሥትና በተፋላሚ ወገኖች መካከል እየተደረገ ያለው ግጭት በተወሰኑ ቡድኖች የተቀሰቀሰ እንጂ፣ የሕዝቦች ግጭት አለመሆኑን ለማመልከት ነው። እንደዚሁም፣ የውጭ ኃይላት ለግጭቱ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኙልን እንደማይችሉ ለማሳሰብና በራሳችን ተማምነን ይህንን
More“በዛሬዋ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ግልጽ የሆነ ልዩነት ያላቸው ሁለት ትልልቅ ቡድኖች አሉ፡፡ እነዚህ ሁለት ኃይሎች … አማራ ብልፅግና እና ኦሮሞ ብልፅግና ውስጥ ካሉ ኃይሎች ጋር በቅርብ የተሳሰሩ ናቸው፡፡ ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የምናየው የፖለቲካ ምስቅልቅል
Moreድርድር ፣ ሽምግልና ፣ ሰላማዊ ውይይት ፣ ከተቀናቃኞች ፣ ከተፋላሚዎች ፣ ከተቀያየሙ ከዚያም አልፎ ደም ከተቃቡ ባለአንጣዎች ፣ ቡድኖችና ግለሰቦች ጋር ማከናወን የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ቀደምት ባህላዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ሃይማኖታዊ ፣ ቤተሰባዊና በሕግ ማዕቅፍ ተካቶ የሚካሄድ የተቀደሰ ነባራዊ ኩነት ነው። ኢትዮጵያዊያን
Moreበመሥከረም 28/ 2015 ዓ/ም በሶሻል ሣይንሥ ተማሪዎች ፈተና ይጀመራል ። ይህ በፈተና አሰጣጡ ልዩ የሆነው አገር አቀፍ ፈተና ፣ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶችን ጥንካሬ እና ደካማ ጎን በግልፅ እና በተጨባጭ የሚያመላክት
Moreመግቢያ ፡- ይህ ጥቆማ (መረጃ ) ፁሁፍ የሚያትተው በአሁኑ ሰአት በአማራ ክልል የመንግስት መዋቅር ውሥጥ ሁነው ለህውሀት (ለጁንታው ) የሚሰሩትን የጁንታው ተላላኪ የሆኑትን የከተማ ፣የዞን ፣ እና የክልል አመራሮችን የሚያጋልጥ ጥቆማ ነው :: እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል ውስጥ በፀጥታ መዋቅር ይሁን በመንግስት ሰራተኛ
Moreኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል። እሱና በስሩ የኮለኮላቸው የአፓርታይድ አገዛዙ ፊታውራሪዎች ባለፉት አራት
Moreኢሕአፓ 75ኛውን፣ ከዛም 100ኛውን አለፍ ብሎም 150ኛውንና 200ኛውን የሚያከብርበት ጊዜ ይመጣል። ይድረስ ለ ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ባለበት 25.09.2022 ዓ. ም. አኒሳ አብዱላሂ እንደ መግቢያ ማስታወሻ በቅርቡ በወለጋ በደረሰው ኢሰብአዊ የሆነ የዘር ማፅዳት
Moreበላይነህ አባተ ([email protected]) የሃያ ሰባቱ የህወሀት በምድር ታይቶ የማይታወቅ የስግብግብነት ደዌና የአሁኑ ተኢቦላ የከፋ “የኔ” ወረረሽኝ በሽታ በአማራ ጫንቃ እንደ ቀንበር የተጫነውን ብአዴንና አለቆቹን ተመራማሪዎች ስለፍትህ ታጠኗቸው ዝንጆሮዎች ለማወዳደር የሚያስገድድ ነው፡፡ በአሜሪካን አገር ጆርጅያ የሚገኘው ኤሜሪ ዩንቨርስቲ
Moreኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) በህገ መንግስቱ ውስጥ ቋሚ ቦታ ያለው “ህብረብሔራዊ ፌዴራሊዝም” በቋሚነቱ ይቀጥላል እንጂ ለድርድር ቀርቶ ለውይይትም አይቀርብም። የብሔር ፌዴራሊዝምን ማንም ሊነካው የማይችል የኦሮሞ ቅዱስ ዕቃ ነው ብሎ ከማመኑ በፊት ኦህዴድ ወደ
Moreበአገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት አምሳ ዐመታት ሆነዉ እና እየሆነ ላለዉ ሁሉ ተጠያቂዉ እና የችግሩ ምንጭ ከዉስጥ ሆኖ ወደ ዉጭ ማላከክ በህዝቦች የዘመናት መከራ እና ግፍ እንደማላገጥ ነዉ ፡፡ በተለይም የፖለቲካ ክንፍ እና ህዝብ
Moreየፍትሕ ቢሮው ለአቶ ሠማ ጥሩነህ ማስጠንቀቂያውን የሠጠው የኢትዮ 360 ሚዲያ ቅዳሜ መስከረም 8/2015 የአቶ ሠማን የትምህርት ማስረጃ ማጭበርበር አስመልክቶ በሠጠው ጥቆማ መነሻነት ተመስርቶ መሆኑ ተሰምቷል። የፍትህ ቢሮው የሙስና ወንጀሉን ማጣራት ከመጀመሩ በፊት
Moreበተስፋለም ወልደየስ በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰውን ውጊያ ለማስቆም ዋነኛ መሰናክል የሆነው፤ በተፋላሚ ወገኖች መካከል የተፈጠረው የመተማመን እጦት መሆኑን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ተናገሩ። አምባሳደር ማይክ ሐመር ይህን ያሉት የተባበሩት
Moreየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ ማስፈጸሚያ የሚያስፈልገውን የአምስት መቶ አርባ አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ ሰባ ሺህ አንድ መቶ አራት ብር ከሰማንያ ሁለት ሳንቲም (የ541,270,104.82) በጀት ያቀረበው
Moreእኔዎች (እኔያት) አንዱ እኔ ሲጠራኝ አንዱ እኔ ሲልከኝ ሌላው እኔ ሲጥለኝ አንዱ እኔ ሲያነሳኝ፣ አንዱ ወደ ግራ ያአንዱ ባለጋራ አንዱ ወደ ደጅ የሌላው ወዳጅ፣ ሌላኛው ወደ ቀኝ ሌሎቹን እንዲዳኝ አንደኛው ወደ ታች ለራሱ ሊያመቻች፣ አንዱ ወደ ላይ ሊነካ ሰማይ አንደኛው
Moreእኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም አምላክን የምናምን ፣ ፍሪሃ እግዚአብሔር የተላበስን በአምሳሉ ለፈጠረው የሰው ልጅ ክብር ያለን ፣ ለሰባዊ ፍጡር ደህንነት በፅሞና የምንፀለይ ፣ አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውን በሃሰት ወንጀለን ለበልአ-ስብ አሳልፈን የማንሰጥ ኩሩ ሕዝቦች ነን።
Moreእዌጥን ዛተ ጦማረ በስመ ሥሉስ ቅዱስ እንዴት ደረሳችሁ? ወይም አደረሳችሁ? ጳጉሜ 5 2014 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አጿማትና በዐላት በሆነ ምክንያት ባንድ ወቅት ተጀምረው በዐመታትና በወራት ታዝለው ገጠመኞቻቸውን ክስተቶች ደራርበው እያፈናጠጡ እስክንሞት ድረስ
MoreSeptember 19, 2022 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በዘመን መለጫ አይነት ትልልቅ በዓላት በየትኞቹም በጎ እሴት ባላቸው በዓላት እና በሌሎችም አጋጣሚዎች የእንኳን አደረሰንና የመልካም ምኞት መልእክቶችን የመለዋወጥ አስፈላጊነት አጠያያቄ አይደለም። በዓላት ስለሚያከብራቸው ማህበረሰብ የሚናገሩት ወይም የሚገልፁት የእየራሳቸው ሃይማኖታዊ
Moreሃገራዊ የድርድር መድረክ /National dialogues / በአፍሪካ ፣ በደቡብ አሜሪካና በኤዝያ ባሉ እንደ ኮሎምቢያ ፣ ኢንዶኖዥያና ወዘተ ባሉ ሃገሮች ሰላምን ለማምጣት ታላቅ ሚና የተጫወተና በመጫወት ያለ መድረክ ነው። ለአቅም አዳም ሳይደርስ ወደመክሸፍ የደረሰው የኢትዮጵያ የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ መንግስትንና የህወሃትን ሽብርተኛ ቡድን ችግራቸውና ግጭታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ጥያቄ አቅርቧል
Moreየቀድሞው የኤሪትሪያ መከላከያ የአሁኑ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም ይናገራሉ! “ኢትዮዽያን ማስቀጠል ከሚፈልጉት ጎን በመሆናችን የሚከፋ ካለ እርሱ መፍረሷን የሚናፍቅ ብቻ ነው! የኢትዮዽያ መፍረስ ቀድሞ የሚጎዳት ኤርትራን ነው! እኛም ይህንን በመረዳታችን
Moreኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ኢትዮጵያ ዘመን የጠገበ ረጂም ታሪክ፣ለብዙ ሺ አመታት የዘለቀ ተከታታይ ስርዓተ መንግስት፣ሃይማኖትና ባህል አለን ብለው ከሚኮሩ ጥቂት የአለማችን አገሮች ውስጥ ቀዳሚዋ ናት። ኢትዮጵያ ሁለቱን ትልልቅ የአለማችን ሃይማኖቶች ከብዙ አገሮች አስቀድማ
Moreመስከረም ፭ ቀን ሁለት ሽ አስራ አምስት ፲፬ የሚሆኑ የዓማራ ህዝባዊ ኃይል አደራጂ እባላት ከወራት አልቦ ምክነያት አስር እና አንግልት በኋላ በነፃ መሸናበታቸዉን እና ከዕስር መዉጣታቸዉ ሰምተናል፡፡ ይህ እጂግ ደስ የሚል እና
More“there is no avoiding war,it can only be postponed to the advantage of your enemy . ” Niccolo machiaveli ” ጦርነትን ማስቀረት ባይቻልም ማራዘም ይቻላል ። እያጠቃህ ፣ ጦርነትን ካቆምክ ፤ አትራፊው
Moreባልደራስ ሲባል ለኔ በዕእምሮየ የሚመጣው አቶ እስክንደር ነጋ ነው። ባልደራስ ሲታወስ “ፊኒፍኔ ኬኛ ልዩ ጥቅም ያስፈልጋታል” የሚለውና እየተተገበረ ያለው ነው። ባልደራስ ሲነሳ ህገ-ወጡ ከንቲባ ታከለ ኡማና ታደለች አበቤ በአዲስ አበቤ ላይ የፈፀሙት
Moreከኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዘደንት ልዑልነታቸው ልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ ፫ መስከረም፪፼፲፭ (September 13, 2022) ግርማዊት ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ለእግዚአብሔር የገቡትን ቃል ኪዳን እንዲሁም ለሕዝባቸውና ለመላው የዓለም ሕብረተሰብ የነበራቸውን መሀላ በመፈጸም ፫ ጳጉሜ ፪፼፲፬
Moreጥምር ጦሩ ስላዘነበበት መልሶ ማጥቃት ቃላት አጥሮታል። ታደሰ ለጥምር ጦሩ ያለውን አድናቆት ለመግለፅ እኔም ቃላት አጠረኝ ታደሰ ለጥምር ጦሩ ያለውን አድናቆት ምራቁን ውጦ ደግሞ ይቀጥላል። ጋዜጠኞቹ ስለ አሸባሪው ትህነግ ኃይል ብርታት እንሰማለን ብለው
Moreየፖለቲካ እስሩ ዝምታችን እና አሳሪዎቻቸው | Hiber Radio Special Program
Moreሴፕቴምበር 15, 2022 የህወሓት ኃይሎች በተቆጣጠሯቸው የሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢዎች በንጹሃን ኗሪዎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ፡፡ የህወሓት ኃይሎች በአፍሪካ ህብረት በኩል የሚደረገውን ድርድር መቀበላቸውን
Moreፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ ጊዜው ጎዳኝ እንጂ እኔ ሰው አላማ የአህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ!!!›› ‹‹ምነው እማምዬ ለምን ታለቅሻለሽ በወፍጮው ላይ መጁ ሲጨፍር እያየሽ!!!››……………አለማየሁ እሸቴ በብልፅግና ጉባዔ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ መሰየሙ ትክክል
Moreየኢትዮጵያ ጠላቶች ዛሬም እንደ ይንቱ ከዉስጥ እና ከዉጭ ለኢትዮጵያ አንድነት ፤ለህዝቦች ሉዓላዊነት ስጋት በመሆን የማይቀፍሩት ጉድጓድ ፤የማይምሱት አፈር ፣ያልተሸረበ ወጥመድ አልነበረም ፡፡ ይህም በመጀመሪ 1888 የወራሪዉ ኢጣሊ ዕብሪት የቅኝ ግዛት ሙከራ ፣
More” There is no avoiding war,it can only be postponed to the advantage of your enemy . Niccolo machiaveli ሠላምን በጦርነት ድል ነስተህ አልያም በድርድር ታገኛለህ ። ሠላምን ለማይሻ ጠላትህ ግን ለሰከንድ እንኳን ጊዜ አፎይታ አትስጠው ። ጊዜ ከሰጠኸው ጠላትህ ተጠቃሚ አንተ ተጎጂ መሆናችሁ አይቀርም ። “ከእንግዲህ አይሆንም ነገር ማለሣለሥ እነሱም አያርፉም እኔም አልመለሥ ። “ ፩ ለሠላም ረጅም ርቀት የምትጓዘው ጭላንጭል የሠላም ሃሳብ ያለው ጠላት
More09/13/2022 በአሁኑ ጊዜ ሕዝባችንን እርስ በርስ እያነካከስ ያለው፣ የቋንቋና የሃይማኖት ጭቆና ዱሮም ነበር፣ ዛሬም አለ፣ገና አልተወገደም።ቀድሞ ክርስቲያኖች ወንግሌን በዓለም ላይ ለማሰራጨት ሲሉ ነበር ወደ ቅኝ ግዛት የተሸጋገሩት። ስለሆነም የብሔሮች በቋንቋቸው ራስን በራስ
Moreየሕወሓት መግለጫን አምኖ መዘናጋት ወይስ ጠራርጎ ማስወጣት!? | Hiber Radio
Moreየአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለድርድር እና ለሰላም አማራጮች ቅድሚያ የሚሰጥ፣ እና ያልተቆጠበ ድጋፍ የሚያደርግ ቢሆንም ፣ የሽብር ቡድኑ የድርድር እና የሰላም አማራጮችን የጦርነት ማራመጃ እና የሽብር ማሳለጫ መሳሪያ አድርጎ የሚጠቀመምበትን አግባብ በጽኑ
Moreየዛሬ ሶስት ሰምንት ገደማ ጠ/ሚ አብይ ከመላው ኢትዮጵያ የተሰባሰቡ ወጣቶችን(የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችን) ሰብሰበው ጅል፣ጅላጅልና ጅላነፎ ትርጉም ሲያሰጠኑ ነበር፡፡ እኔ እነደሚመስለኝ ይህ የራሳቸው ሃሳብ አድርገው ያቀረቡት ብያኔ ከአልበርት አንስታይን የተዋሱት ነው፡፡ “ማነኛውም አዋቂ
Moreያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ
Moreሁላችንም እንደምንገነዘበው በአሁኑ ጊዜ ሕዝባችንን እርስ በርስ እያነካከስ ያለው የብሔርና የሃይማኖት ቅራኔ መሆኑ ግልጽ ነው። የብሔሮች የራስን እድል በራስ የመውሰንና፣በቋንቋ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር የጸደቀ፣ብዙዎች ሕዝቦች፣ከቅኝ አገዛዝ ቀንበር
More